Must Watch: ከንቲባ አበደች ደደቤ መሬት ውስጥ የተሠራው የፍሳሽ እና ጎርፍ ማስወገጃ እንዲሁም የደህንነት ካሜራ በዓለማችን ውስጥ ካሉት አስደናቂ ሥራዎች አንዱ ነው አለች
Forward to 9:12 800 ቢሊዮን ብር ፈጀ የተባለው ሥራ እንደዚህ ፍርክስክሱ ወጣ የሚገርመው ደግሞ ኮንትራቱን ወስደው የሠሩት ሁለት ኦሮሞዎች አገር ለቅቀው ጠፍተዋል
Re: Must Watch: ከንቲባ አበደች ደደቤ መሬት ውስጥ የተሠራው የፍሳሽ እና ጎርፍ ማስወገጃ እንዲሁም የደህንነት ካሜራ በዓለማችን ውስጥ ካሉት አስደናቂ ሥራዎች አንዱ ነው አለች
በ IMF ትእዛዝ መሠረት ከንቲባ አበደች ደደቤ ባገኘችው አጋጣሚ ሁሉ ብር አምጡ እያለች ነው

