Page 1 of 1

የሻቢያ ራስ ምታት!

Posted: 24 Jul 2025, 16:43
by DefendTheTruth

Re: የሻቢያ ራስ ምታት!

Posted: 24 Jul 2025, 17:29
by Naga Tuma
በባህል ጉዲ ሰዲ እና ወይ ጉድ የተባለዉ ያለ ምክንያት ኣልነበረም።

በስንት ዓመታት ዉስጥ ነዉ ከአብተዉ ከበደ ፉፋ ዘፋኝነት ወደ ሉበ ብሎ ፓስተርነት ከዛም ስፔክታኩላር ኢትዮጵያን ካልቸር ለማየት የበቃነዉ?


Re: የሻቢያ ራስ ምታት!

Posted: 24 Jul 2025, 18:40
by Fiyameta

Re: የሻቢያ ራስ ምታት!

Posted: 25 Jul 2025, 01:48
by Naga Tuma


ከዓመታት በፊት ኣንድ የቻይና ባህል ዳንስ ቡድን ማስታወቅያ ኣይቼ ሄደን ኣየን።

በየከተማዉ እየዞሩ የምያሳዩት ነዉ። ይህ ማለት ኣንድ ከተማ ያሳዩት ሌላ ከተማ ካሳዩት ጋር ተመሳሳይ ነዉ ማለት ነዉ።

የኢትዮጵያ ባህል ዳንሶችም ተጠንተዉ ኣንድ ቀን ያሳዩትን መልሶ ማሳየት ይቻላል ማለት ነዉ።

ያ ሲሆን ቤይጂንግ ያሳዩትን ሌላ የዐለም ከተማም መልሰዉ ማሳየት ይችላሉ ማለት ነዉ።

Re: የሻቢያ ራስ ምታት!

Posted: 25 Jul 2025, 13:55
by Naga Tuma
ከዉሳኔ 96 በላይ፣ ከምርጫ 97 በላይ የኢትዮጵያ ታሪክ መርሳት የሌለበት በዛን ወቅት የኢትዮጵያ ሕዝብ በፕሮቴስታንት ሃይማኖት ስም በአደባባይ መዋረዱን ነዉ።

ከምርጫ 97 በኋላ የኣንድ ኢትዮጵያዊ የሀዘን እንባ ፎቶ እና በዛን ወቅት የሌላ ኢትዮጵያዊ በሃይማኖት ምክንያት የአደባባይ ጩሀት ቪድዮ ከታሪክ መዝገብ መፋቅ የማይችሉ ናሙናዎች ናቸዉ።

እዴሳ ለእነሱም ነዉ።