I wonder myself how somebody without a proper residence status may obtain a driving license and mingle with the general public in America, the land of the law.
ቱስ ቱሶችም እየታሰሩ ነዉ፣ አሁን እንደልባቸዉ በየሞሉ አላፊ አግዳሚዊን የኢትዮጵያ በልስልጣናት ላይ ክፍት አፉን እየከፈተ ይኑር!
እናዛ ቱስ ቱሶች አምባሳደር ሬድዋን ሑሴን ላይ አፋቸዉን የከፈቱት፣ ኢትዮጳይ ብመለሱ ምን ያጋጥማቸው ይሁን? አምባሳደሩ አሁን ቁልፍ የሆነ የአገሪቷን ኤጀንሲ እየመሩ ናቸዉ፣ እንደምታወቀዉ።