Page 1 of 1
CAPTAIN HORUS TO THE RESCUE!
Posted: 24 Jul 2025, 12:51
by Fiyameta
Re: CAPTAIN HORUS FOR THE RESCUE!
Posted: 24 Jul 2025, 14:55
by Zmeselo
Re: CAPTAIN HORUS FOR THE RESCUE!
Posted: 24 Jul 2025, 15:51
by Horus
ምስኪን ፑሪትሪያዊያን ሆይ!
ኢትዮጵያ ሆነች ዉቢት አዲስ አበባ የተባረኩ የተቀደሱ ምድሮች ናቸው! ለምለም ፣ አረንጓዴ ፣ በዝናብ ፣ በግሮፍ የተሞሉ ምድርቾ ናቸው ። ተፈጥሮ ሲያሻት አነስ ያለ ሲያሻት በጣም ብዙ ዉሃ ት ሰጠናለች!! ስለዚህ ሕዝባችን እንደ ማንኛውም ስልጡን እና የበለጸገ አገር ምህንድስናዋን ማዘመን የኢንሹራንስ ሲስተሟን መዘረጋት ብቻ ያለባት ። ዛፍ በተከለን ቁጥር ዝናብ እያደገ ፣ የዉሃ ብዛት እየጨመረ ይሄዳል ! አላማችንም ይህው ነው ፣ መላ ኢትዮጵያ በዝናብ መሸፈንን ነው። የምድር ቱቦ ሲሰር የተሳሳቱ ድርጅቶች ላጠፉት ማስከፈል ነው ። በቃ ዝናብ ወደፊትም በብዛት ይዘንባል ! ኢትዮጵያ ትለምልም!!!
Re: CAPTAIN HORUS FOR THE RESCUE!
Posted: 24 Jul 2025, 15:56
by Horus
Re: CAPTAIN HORUS FOR THE RESCUE!
Posted: 24 Jul 2025, 16:45
by Zmeselo
Ok, rich man.
Horus wrote: ↑24 Jul 2025, 15:51
ምስኪን ፑሪትሪያዊያን ሆይ!
ኢትዮጵያ ሆነች ዉቢት አዲስ አበባ የተባረኩ የተቀደሱ ምድሮች ናቸው! ለምለም ፣ አረንጓዴ ፣ በዝናብ ፣ በግሮፍ የተሞሉ ምድርቾ ናቸው ። ተፈጥሮ ሲያሻት አነስ ያለ ሲያሻት በጣም ብዙ ዉሃ ት ሰጠናለች!! ስለዚህ ሕዝባችን እንደ ማንኛውም ስልጡን እና የበለጸገ አገር ምህንድስናዋን ማዘመን የኢንሹራንስ ሲስተሟን መዘረጋት ብቻ ያለባት ። ዛፍ በተከለን ቁጥር ዝናብ እያደገ ፣ የዉሃ ብዛት እየጨመረ ይሄዳል ! አላማችንም ይህው ነው ፣ መላ ኢትዮጵያ በዝናብ መሸፈንን ነው። የምድር ቱቦ ሲሰር የተሳሳቱ ድርጅቶች ላጠፉት ማስከፈል ነው ። በቃ ዝናብ ወደፊትም በብዛት ይዘንባል ! ኢትዮጵያ ትለምልም!!!
Re: CAPTAIN HORUS TO THE RESCUE!
Posted: 24 Jul 2025, 17:37
by Fiyameta