THE SCIENCE OF THE SUPER FOOD PLANT - ENSET (ኧሰት)! ዶ/ር ጸደቀ አባተ
በመጨረሻም ኢትዮጵያ የዚህን እጹብ ድንቅ እጽ ዋጋ እየተገነዘበች ነው! እኛ ኧሰት አዮ እንላታለን ፣ እንሰትን! እናት እንሰት ማለት ነው። አሁን ሙሉ ሳይንሳዊና ጥናት ተደርጎባት ፣ አዘገጃጀቷ በቴክኖሎጂ ዘምኖ የቆጮ ዱቄት ፣ እና የቡላ ዱቄት ላገር ብቻ ሳይሆን ለአለም በሚሸጥበት ደረጃ ሰልጥናለች። አሁን በኢትዮጵያ ደረጃ ተተክሎ የዘመናችን ቡና መሆኑ አይቀሬ ነው ።