Page 1 of 1

ምእራብ ትግራይ ያለው የአብይ ጦር ባፋኖና በTDF ከመቆረጡና ከመታፈኑ በፊት ለቆ መውጣት አለበት!

Posted: 23 Jul 2025, 12:20
by Axumezana

Re: ምእራብ ትግራይ ያለው የአብይ ጦር ባፋኖና በTDF ከመቆረጡና ከመታፈኑ በፊት ለቆ መውጣት አለበት!

Posted: 23 Jul 2025, 12:25
by Abere

ምዕራብ ትግራይ? የት ነው ደግሞ ምዕራብ ትግራይ የሚባለው? አይመጣ የለም! :lol: :lol:
ለአማራ ህዝብ ነጻነት እና ዕርስት የሚሞት እንጅ ለወያኔ የሚሞት ፋኖ የለም።ዝናብ እንደመታው የጭቃ አከንባሎ የፈራረሰ ወያኔ የትም አይደርስም። :mrgreen:

Re: ምእራብ ትግራይ ያለው የአብይ ጦር ባፋኖና በTDF ከመቆረጡና ከመታፈኑ በፊት ለቆ መውጣት አለበት!

Posted: 23 Jul 2025, 17:53
by Axumezana
Abere ህገ መንግስቱን አንብ! ህግ መንግስት የለም ካልክ ፋኖ አራት ኪሎ እስኪ ገባ ጠብቅ!