Re: ምእራብ ትግራይ ያለው የአብይ ጦር ባፋኖና በTDF ከመቆረጡና ከመታፈኑ በፊት ለቆ መውጣት አለበት!
ምዕራብ ትግራይ? የት ነው ደግሞ ምዕራብ ትግራይ የሚባለው? አይመጣ የለም!

ለአማራ ህዝብ ነጻነት እና ዕርስት የሚሞት እንጅ ለወያኔ የሚሞት ፋኖ የለም።ዝናብ እንደመታው የጭቃ አከንባሎ የፈራረሰ ወያኔ የትም አይደርስም።

Re: ምእራብ ትግራይ ያለው የአብይ ጦር ባፋኖና በTDF ከመቆረጡና ከመታፈኑ በፊት ለቆ መውጣት አለበት!
Abere ህገ መንግስቱን አንብ! ህግ መንግስት የለም ካልክ ፋኖ አራት ኪሎ እስኪ ገባ ጠብቅ!