Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Odie
Member+
Posts: 6024
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ያማራ ትግል የብሄር ትግል ካልሆነ ምንድን ነው?

Post by Odie » 23 Jul 2025, 10:31

Horus wrote:
23 Jul 2025, 10:21




You dumb old far$ t, you have behavioral trouble. I don't think you are posting your garbage posts to make a point because they make no point, rather to irritate people and requesting an insult like a sadist. You imbecile, the Ethiopian politics, is in't it ethnic politics? Who is runign the mill? Are they not Ethno-fascists? If you cannot understand that go back to Merkato to your "Koralew" job :lol: :lol: :lol: :lol:

Abere
Senior Member
Posts: 14755
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ያማራ ትግል የብሄር ትግል ካልሆነ ምንድን ነው?

Post by Abere » 23 Jul 2025, 11:00

አዳነች አቤቤ ለኮሪዴሩ ፕሮሞሽን ካዳሬዎች በነፍስ-ወከፍ ዘመናዊ መኪና ሸለመች። በተለያዬ ምክንያት ሽላምቱን ያልተቀበላችሁ እስከ ሀምሌ 30 በአካል ተገኝታችሁ እንድትወስዱ ብላለች። ክረምት ስለሆነ በሰፊው የፊንፊን ወንዝ ኮሪዴርን ማስተዋወቅ ስራ በርቱበት። ሌላ እጅ በአፍ የሚያስጭን ጉርሻም አለ። ደግሞ አንድ ንስር አሞራ አለ የኦሮሙማን ግበረ-አራዊት አናት አናት እያዬ የሚነጥቅ። ፋኖ ይባላል። በተቻለ መጠን የፋኖን ስም እንደ አጠልሹ። አማራ የኦሮሙማ ዕድሜ ቆራጭ ነው። የአማራ ትግል ከጦፈ ሽልማት የለም፤ ጉርሻ የለም። የኦሮሙማ ህይወት ሰጭ ነዳጅ ግፍ መፈጸም ነው - ኦሮሙማ አባ ገዳ (ይ) መሆኑን አትዘንጉ። አባ ገዳ/ይ ወይም ግፍ ከሌለ ኦሮሙማ ነፍስ የለውም።

Selam/
Senior Member
Posts: 16892
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ያማራ ትግል የብሄር ትግል ካልሆነ ምንድን ነው?

Post by Selam/ » 23 Jul 2025, 13:43

ቱስ ቱስ ጭልፊቱ aka ዲዲቲ

የአማራ ትግል ዕረፍት ነስቶሃል። ገና ያሳብድሃል።

ፈስ ካድሬ!

Post Reply