Page 1 of 1

አዳነች አበቤ ምን ነካት?እነዚህ ሰዎች ምንድነው የሚያረጉት? ሙስና ነው ወይስ ሽልማት?

Posted: 23 Jul 2025, 08:56
by Abaymado
ህዝቡ እኮ በኑሮ ውድነት ተማሯል እነሱ የሚልዮን ብር መኪና ይሸልማሉ፡፡ ይህ የሚያሳየው አገሪቱ ምን ያህል በሙስና እንደተጨማለቀች ነው፡፡


https://www.youtube.com/shorts/iY3fdsWz ... ture=share