Page 1 of 1

ኢሳያስ እዉነትም ለአገሩ ይቆረቆራል፣ ማስረጃ ይሄዉ

Posted: 23 Jul 2025, 08:51
by DefendTheTruth
እኔ ስሞት አገሬ ለምንድነዉ ብዙ ገንዘብ ወፈር ላለ የሬሳ ሳጥን የምታወጠዉ፣ ከሌላት አቅም ብሎ ራሱን አመንምኖ (በኤድስ ይሁን በሌላ ምክንያት ባይታወቅም) ራሱን ጪሌ አድርጎ ቀጠን ያለች የሬሳ ሳጥን እንድትበቀዉ አዘጋጅቶዋል። ለአገሩ ኢኮኖሚ የምያስብ ሰዉ መሆኑ በዚህ ልታወቅለት ይገባል።


የሬሳ ሳጥኑን ዋጋ በመቆጠብ አግዞዋል


Re: ኢሳያስ እዉነትም ለአገሩ ይቆረቆራል፣ ማስረጃ ይሄዉ

Posted: 23 Jul 2025, 10:51
by sesame
Your PP clowns have weeks at most! :lol: :lol: :lol: :lol: