Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Misraq
Senior Member
Posts: 15661
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

በለው lol በሻሻው ላይ ሙድ የሚይዘው ሰው በርክቶአል - በተለይ ሴቶች

Post by Misraq » 22 Jul 2025, 23:17

ጨቅላው ከልጅነቱ ሰራቂ ሌባ እንደሆነ ሳያውቀው ተናዘዘ፥፥ የሚገርመው የተሰረቀበት ልጅ መሰረቁን ሲረዳ መጮሁ አስገርሞት "ያለአግባብ ጮሀ" ይለናል:: አሁን ይህ psychopath ጤነኛ ነው ?