Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Misraq
Senior Member
Posts: 15690
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

አይ Julia ጁልያ - ትግራይ ትጥቅ ፈታለች ብሎን አልነበረም እንዴ?

Post by Misraq » 22 Jul 2025, 22:37

.
.
.
የብልፅግና ሰገጤ ላሞኛችሁ ፓለቲካ የሚያስቅ ነው። ትግራይ አማራን ሳንድዊች አድርጋ ኦህዴድ ብልፅግና ጋር አብራ (junior partner) ሆና እንድትቀጥል መሳርያዋ እንዳይነካ እና እንደያዘች እንድትቀጥል ተደረገ። የታሰበው ድግስ ለአማራ መጥፎና ከባድ ነበር። ትግራይ ግን junior partner የሚባለው ጨዋታ አልተመቻትም። ያውም ድሮ ረግጣ ባርያዋና ጩሎዋ ላደረገችው ኦህዴድ።

ኢሱ በጎን መጥቶ whatsup ሲላት የድሮ የሻዕብያ ፎንቃ ተነሳስቶባት አስገድዶ መድፈር ጆኖሳይድ ምናምን የሚለውን ጩሀት ትታ ለሻዕብያ ያንተው ነኝ እንደፈለግህ አርገኝ ብላ ጽምዶ በሚል ጋብቻ ሰማንያዋን ዳግም አሰረች።

ፋራው ብልፄም ትግርይን ለሌላው የሰፈር ጉልቦ አስረክቦ ከፈለግሽ ሂጂ ሲል ዘሬ ተሰማ። ከአቅሙ በላይ ሆኖበት። ትጥቅ ፈታለች ከባድ መሳርያ አስረክባለች ባለ በአመቱ ከባድ መሳርያ መልሺ ማለት ጀመረ። በዚህ ሂደት loser ማነው ከተባለ ፋራውና ብልፅግና ኦሮሙማ ነው። ሲዋሽ እጅ ከፍንጅ ተያዘ። ለአማራም ደግሶለት የነበረው ክፉ ድግስ እንዳሰበው ሳይሆንለት ቀረ።

ብልፄ ደፍሮ ጦርነት እንደማይከፍትና አቅምም እንደሌለው ግልፅ ነው። ከሁሉም በላይ የሚጠላው አማራን እና ፋኖን ነው። በዛያም ሰራዋቱ እየተመናመነ ነው። የአካባቢው የሃይል ሚዛን በፍጥነት እየተቀዬየረ ነው። በእርግጠኝነት መናገር የሚቻለው ብልፅግና ኦሮሙማ ተስፋ የለውም። ወደማይቀረው ሞት እየገሰገሰ ነው።


Post Reply