ጸረኮሪደሪት እንደምን ከርመሻል?!!
Posted: 22 Jul 2025, 22:07
ነጋብሽ መሸብሽ እንዴት ቆዝመሻል?
አው እያንዳንዱ ብሄር ኢትዮጵያዊ ቢሆን የት በደረስን! ደሞ ማንም ብሄር ሆኖ የትም አይደርስም! ሲሰለቸው ይረሳል! ትግሬ ትልቅ ምሳሌ ነው! ይህን የብሄር ጥያቄ የት ወስደው እንደ ሚጥሉት ግራ ገብቷቸው ምድርና ሰማይ ይቧጥጣሉ! ገ ና ሺ ዘመን ብረት ተሸክመው ተራራ ለተራራ ቢንገላቱ አንዳች የሚሆን ነገር የለም! አለቀ!