Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 37160
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ጸረኮሪደሪት እንደምን ከርመሻል?!!

Post by Horus » 22 Jul 2025, 22:07

ነጋብሽ መሸብሽ እንዴት ቆዝመሻል? :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:


Tiago
Member
Posts: 2738
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: ጸረኮሪደሪት እንደምን ከርመሻል?!!

Post by Tiago » 22 Jul 2025, 22:14

Horus wrote:

"እያንዳንዱ ብሄር ብሄረሰብ ደጁን ቢያጸዳ"

በብሔር ትግል ታምናለህ?
:lol: :lol: :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 37160
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጸረኮሪደሪት እንደምን ከርመሻል?!!

Post by Horus » 22 Jul 2025, 23:40

Tiago wrote:
22 Jul 2025, 22:14
Horus wrote:

"እያንዳንዱ ብሄር ብሄረሰብ ደጁን ቢያጸዳ"

በብሔር ትግል ታምናለህ?
:lol: :lol: :lol:
አው እያንዳንዱ ብሄር ኢትዮጵያዊ ቢሆን የት በደረስን! ደሞ ማንም ብሄር ሆኖ የትም አይደርስም! ሲሰለቸው ይረሳል! ትግሬ ትልቅ ምሳሌ ነው! ይህን የብሄር ጥያቄ የት ወስደው እንደ ሚጥሉት ግራ ገብቷቸው ምድርና ሰማይ ይቧጥጣሉ! ገ ና ሺ ዘመን ብረት ተሸክመው ተራራ ለተራራ ቢንገላቱ አንዳች የሚሆን ነገር የለም! አለቀ!

ብልህ ከሌላው ስህተት ይማራል ፣ ሞኝ ከራሱ ስህተት ተባለኮ!! የጎሳ ፖለቲካ የተበላ እቁብ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

Post Reply