Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Odie
Member
Posts: 4538
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

ሆርሲ/ሆረስ በባዶ ቀንና ሌሊት እልል እያለ ሲጮህ በፅምዶ እየመጡለት ነው!

Post by Odie » 22 Jul 2025, 04:13

1. መለስ ዜናዊ ከሌላ ትግሬ (ወይም ሌላ) ጋር እንደድሮ አንፎካከርም እያሉ ስላም ይውረድ (infact ስላም ሆኖ) መሃል ሃገር ሆነው አየንልህ:: ይሄ እውነትም ወይም ሃሳብ/እቅድ/ስምምነት ሊሆን ይችላል! የትኛው እንደሆነ ባናውቅም! ግን ነገር አለ::

2. ባርያው የሶዶ ቆርቆሮ ሆረስ በየቀኑ የተመረተ የብልፅግና ግብስብስ ይለጥፋል:: ጌታው በስው እንባና ደም ለአረብ መዝናኛ ለመዘሞቻ ከተማ ይቀባል:: የኢትዮዽያዊ የኑሮ መከራ የሚያባብስ ለዘራፊ የሚመች የከበደ እጅ እንጂ ለህዝብ የሚሆን አገር የሚያድን ስላም የሚያመጣ አገር አንድ የሚያደርግ ፖሊሲ ሳይነድፍ አስርተ አመት ሊሞላ ነው:: ኢንስቲቲዩሽን ሳይገነባ ከተማ ሲቀባ መሄጃው እየደረስ ነው::

መደመር ውሃ በልቷት ፅምዶ ወዳዲሳባ እየመጣች ነው? :lol: :lol:

ፋኖ ለፅምዶ ሆርሲ ልትሆን ነው? :mrgreen: ፋኖ መሪ ማፍራት ግዴታ አለበት!


3. የኛ ጥያቄ የማን ጭብጦ ተነጥቆ ትግሬ/ወያኔ መልክ ቀይሮ ሊነግስ ይሆን እያልን ነው?

4. ይሄ incompetent and evil tribalist ቡድን ባለቀች ስአት ለመፍጨርጨር ምን የሚስበው ካርታ ቀርቶታል? ዮሃንስ ለታ እያለቃቀስ ዳንኤል ክብረት ተረት እያወራ ሆረስ የጋሪ ፈረስ እንደ ቆርቆሮ እየጮኸ progressive ወያኔ ቢነግስ አልተገረምቶም!

-ወይም ደግሞ ያየነው የአባ ስላማ የከሳቴ የእርቅ ልመና ይሆን?
የሚታይ ይሆናል!

ሆረስ/የብልፅግና የጋሪ ፈረስም ለጊዜው ሳይገባው ግልቢያውና እንደሴት በእልልታ ጩኸቱ ቀጥሏል!