Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 37174
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

እልልል !!! ብሄር ሊቀር ነው !!! እልልል !!!

Post by Horus » 21 Jul 2025, 14:05

የመጨረሻው በወያኔና ሻቢያ እና ቱስ ቱስ ተገንጣዮች መቃብር ላይ የሚቀረቀረው ምስማር !!!

Axumezana
Senior Member
Posts: 17537
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: እልልል !!! ብሄር ሊቀር ነው !!! እልልል !!!

Post by Axumezana » 21 Jul 2025, 15:19

Horus what is "እልል"? You have become የዘገጠ ተራ YouTuber!

Misraq
Senior Member
Posts: 15631
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: እልልል !!! ብሄር ሊቀር ነው !!! እልልል !!!

Post by Misraq » 21 Jul 2025, 15:46

በቀለ ... በአጭሩ የአማራን ብሔርተኝነት ፍጥነቱን ለመቀነስ አዲስ ዘዴ ይዘን መጣን ብትል አይሻልም? እነ አቦማ (union) እና አበረ (abere) ከውስጥ ሆነው ያልቻሉትን ከውጭ ይቻላል ብለህ ነው? ጦቢያኒስትነት የዘመኑ አማራን ማምከኛ ዘዴ እንደሆነች ከነቃን ቆየን እኮ :: ጋላ መልሶ መላልሶ "ስንኖር ጦብያ ስንሞት ጦብያ" ፥ "ጦብያነት ሱሴ" እያለ ድራማ ሊሰራብን የሚይችልበት ዘመን ደርሰናል እኮ

የአማራ ብሔርተኝነት ይለምልም !!

Horus
Senior Member+
Posts: 37174
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: እልልል !!! ብሄር ሊቀር ነው !!! እልልል !!!

Post by Horus » 21 Jul 2025, 16:30

Axumezana wrote:
21 Jul 2025, 15:19
Horus what is "እልል"? You have become የዘገጠ ተራ YouTuber!
አክሱሚዛና፣

እልልታ ደስታ ማለት ነው! ኤል እግዚአብሄር ማለት ሲሆን የሴም ሕዝብ ፈጣሪያቸው ኤላ፣ ኤሎሄ ፣ ኤላያ ይላሉ ! እስላሞችም ፈጣሪያቸውን አላህ ይላሉ!!! እንዳንተ የተረገመ ፍጡር ግን እግዚአብሄር እውቀትም ጸባይም ጥበብን ነስቶ ፈጥሮሃል!

እኔ ልንገርህ ወያኔ የተባለ የኢትዮጵያ ካንሰር በ6ኛ ክፍል እውቀት የጠፈጠፈው ቆሻሻ የጎሳ ቂጣ ገና ከስሩ አምግለን እናጠፋዋለን!! ደሞ ደግሜ ልንገርህ አቢይ አሀመድ ይህን ቆሻሻ የዘር ዝባዝንኬ እንደ ኮሪደሩ ለማጽዳት ከተነሳና ከቀጠለ ሙሉ ድጋፌን ሰጥቼው ኢትዮጵያ ከዘር ፖለቲካ ለማጽዳት እስከ መጨረሻው እስትንፋሴ እለፋለሁ!

ከዚህ በኋላ የጎሳ ፓርቲ የተባለ በሙሉ ሕገ ወጥና በሕግ የሚያስቀጣ የፖለቲካ አደረጃጀት ነው!!! ይህ ከኢትዮጵያ ተማሪዎች ንቅናቄ ጀምረን የታገልንለት የሞትንለት የኢትዮጵያ አጀንዳ ነው! ስለዚህ እርምህን አውጣ በዛሬይቱ ኢትዮጵያ በጎሳ ተደራጅተህ ሕጋዊ ሰውነት ሊኖርህ በፍጹም አይቻልም!

አለቀ!

Horus
Senior Member+
Posts: 37174
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: እልልል !!! ብሄር ሊቀር ነው !!! እልልል !!!

Post by Horus » 21 Jul 2025, 16:38

Misraq wrote:
21 Jul 2025, 15:46
በቀለ ... በአጭሩ የአማራን ብሔርተኝነት ፍጥነቱን ለመቀነስ አዲስ ዘዴ ይዘን መጣን ብትል አይሻልም? እነ አቦማ (union) እና አበረ (abere) ከውስጥ ሆነው ያልቻሉትን ከውጭ ይቻላል ብለህ ነው? ጦቢያኒስትነት የዘመኑ አማራን ማምከኛ ዘዴ እንደሆነች ከነቃን ቆየን እኮ :: ጋላ መልሶ መላልሶ "ስንኖር ጦብያ ስንሞት ጦብያ" ፥ "ጦብያነት ሱሴ" እያለ ድራማ ሊሰራብን የሚይችልበት ዘመን ደርሰናል እኮ

የአማራ ብሔርተኝነት ይለምልም !!
አንቺ ቱስ ቱስ ጎጃሜ! ያንቺ ችግርኮ ምን መሰለሽ? ጸሃይ ባንቺ አክሲስ ዙሪያ የምፆር ይመስልሻል! ሰገጤ!! መርካቶ ጎጃም በረንዳ ያሉት ቱባ ጎጃሜዎች ምን ይሉሽ መሰለሽ !! እቁቡ ተበልቱ ማመሩ ተበትኖ ይቺ ጂል ግን አሁንም እጣ ትጥላለች ብለው ይዚቁብሃል!!!! የጎሳው እቁብ ከተበላ ቆየ!! አንቺ ካሻሽ እስከ ሁለተኛው የክርስቶስ ምጽአት እጣሽን መጣል መብትሽ ነው :lol: :lol: :lol: ሲታክትሽ ትከተቻለሽ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

Odie
Member
Posts: 4553
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: እልልል !!! ብሄር ሊቀር ነው !!! እልልል !!!

Post by Odie » 21 Jul 2025, 18:07

Filthy old donkey, Keep on fa0rting :lol:
Ignoring you does not mean you got a free pass!
Moooooooooooooron cadre :lol:

Dama
Member
Posts: 4765
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: እልልል !!! ብሄር ሊቀር ነው !!! እልልል !!!

Post by Dama » 21 Jul 2025, 18:54

Odie wrote:
21 Jul 2025, 18:07
Filthy old donkey, Keep on fa0rting :lol:
Ignoring you does not mean you got a free pass!
Moooooooooooooron cadre :lol:
His last name is BEDASA, middle name Bakala and first name Whorus. Fluent in Oromiffa and dances like a Gurage. To feel superior to his new tribesmen, he tells them that he is a semitic.
What a weirdo!
:lol: :lol:

Selam/
Senior Member
Posts: 15612
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: እልልል !!! ብሄር ሊቀር ነው !!! እልልል !!!

Post by Selam/ » 21 Jul 2025, 18:58

አይ ቱስ ቱስ ጭልፊቱ ፣ በአንተ ቤት አጭበርብረህ ሞተሃል። ውዳቂ!

አሲምባ ድረስ ተሰደህ የታገልክለት ‘ኮሚኒዝም ወይንም ሞትማ’ ፣ ዛሬ በጎጠኝነት የተሸነሸነችውን ኢትዮጵያን ሰጥቶናል። አቶ ዓብዮትን ሰዎች ሲያስር፣ ሲገድልና ሲያፈናቅል ስለሆነ መደገፍ የጀመርከው፣ እንደ ፍየሏ ‘ብሄር ካፈረሰ እወደዋለሁ’ ምናምን እያልክ ግርግር አትፍጠር። ኦሮሙማ ክልልና ብሄረተኝነትን ያፈርሳል ብለህ፣ ተዘቅዝቀህ ብታንቋርር የሚሰማህ የለም።

መግላም ሽማግሌ!

Odie
Member
Posts: 4553
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: እልልል !!! ብሄር ሊቀር ነው !!! እልልል !!!

Post by Odie » 21 Jul 2025, 19:02

Dama wrote:
21 Jul 2025, 18:54
Odie wrote:
21 Jul 2025, 18:07
Filthy old donkey, Keep on fa0rting :lol:
Ignoring you does not mean you got a free pass!
Moooooooooooooron cadre :lol:
His last name is BEDASA, middle nameI Bakala and first name Whorus. Fluent in Oromiffa and dances like a Gurage. To feel superior to his new tribesmen, he tells them that he is a semitic.
What a weirdo!
:lol: :lol:
I have not seen a Gurage who sold his soul to support a criminal system like him of course except Birhanu.
ፈረስ/ሆረስ/whoreus is a border Oromo pretending to be a gurage.

Odie
Member
Posts: 4553
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: እልልል !!! ብሄር ሊቀር ነው !!! እልልል !!!

Post by Odie » 21 Jul 2025, 19:09

Gላ ሆረስ እና የብልፅግና ዘራፊዎች ዘርፈው ሃብት ከያዙ በሁዋላ የማይፈልጉትን ካስሩ ከገደሉ በሁዋላ የዘረፉት አፅንተው ተመቻችተው ለመብላት "ኢትዮዽያዊ" መሆን እንደሚያምራቸው ዘራቸውን ደብቀው ሊዳቀሉ እንደሚፈልጉ የተበላ እቁብ ነው!

Axumezana
Senior Member
Posts: 17537
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: እልልል !!! ብሄር ሊቀር ነው !!! እልልል !!!

Post by Axumezana » 21 Jul 2025, 20:21

Horus አብይ ራሱ ለሬሳ እንኻ ዘር ሲቆጥር አይተነዋል! አብይ ዘረኝነትን ማጥፋት ከፈለገ ሰባት አመት የት ነበረ? አሁንም ቢደረግ መልካም ነው። እልል የሚያስብል ነገር ግን የለም! ያንተ አብይ ስላም የነበረችውን ምድር የደም ምድር ካደረጋት ከ9 አመት በላይ ሆነዋል( እርሱ የመራውን የቄሮውንም ረብሻ ጨምሮ ማለት ነው)። እልል በሉ የምትለው የዘቀጠ ተራ ማምታታና ማጭበርበር መሆኑ ግልፅ ነው። የት እንደ ወደቅክ አስብ! ከሃሳብ አፍላቂነት ወደ ተራ አጭበርባሪነት!

Misraq
Senior Member
Posts: 15631
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: እልልል !!! ብሄር ሊቀር ነው !!! እልልል !!!

Post by Misraq » 21 Jul 2025, 21:36

Horus wrote:
21 Jul 2025, 16:38
Misraq wrote:
21 Jul 2025, 15:46
በቀለ ... በአጭሩ የአማራን ብሔርተኝነት ፍጥነቱን ለመቀነስ አዲስ ዘዴ ይዘን መጣን ብትል አይሻልም? እነ አቦማ (union) እና አበረ (abere) ከውስጥ ሆነው ያልቻሉትን ከውጭ ይቻላል ብለህ ነው? ጦቢያኒስትነት የዘመኑ አማራን ማምከኛ ዘዴ እንደሆነች ከነቃን ቆየን እኮ :: ጋላ መልሶ መላልሶ "ስንኖር ጦብያ ስንሞት ጦብያ" ፥ "ጦብያነት ሱሴ" እያለ ድራማ ሊሰራብን የሚይችልበት ዘመን ደርሰናል እኮ

የአማራ ብሔርተኝነት ይለምልም !!
አንቺ ቱስ ቱስ ጎጃሜ! ያንቺ ችግርኮ ምን መሰለሽ? ጸሃይ ባንቺ አክሲስ ዙሪያ የምፆር ይመስልሻል! ሰገጤ!! መርካቶ ጎጃም በረንዳ ያሉት ቱባ ጎጃሜዎች ምን ይሉሽ መሰለሽ !! እቁቡ ተበልቱ ማመሩ ተበትኖ ይቺ ጂል ግን አሁንም እጣ ትጥላለች ብለው ይዚቁብሃል!!!! የጎሳው እቁብ ከተበላ ቆየ!! አንቺ ካሻሽ እስከ ሁለተኛው የክርስቶስ ምጽአት እጣሽን መጣል መብትሽ ነው :lol: :lol: :lol: ሲታክትሽ ትከተቻለሽ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

በቀለ የሽማግሌ ጩሎው

ትንሽ ፍርፋሪ አደንዝ ዞሃል እኮ፥፥ ጎጃም ጎጃም ስትል ይሃው ሸዋ ራምቦ ክፍለ ጦር አፍንጫህ ስር፥፥ ቅድም በጎንደር የተማረከውን አሳይቼሃለሁ፥፥ ነገ ደግሞ በወሎ እንደ ከብት ስትነዳ ቪድዮ ስላለ ይለጠፍልሃል፥፥ ይህ ትውልድ ፍም እሳት ነው፥፥

Tiago
Member
Posts: 2739
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: እልልል !!! ብሄር ሊቀር ነው !!! እልልል !!!

Post by Tiago » 21 Jul 2025, 22:09

Horus,
You definitely need psychiatrist help.
ፋኖን ብሔርተኛ የሚል ያበደ ወይም በቁሙ የሞተ ብቻ ነው
Things are not going well for Abiy and Shimelis Abdisa.in fact the latter should be behind bars for promoting Anti-Amhara politics IF the YouTube news you posted has a grain of truth.

Dama
Member
Posts: 4765
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: እልልል !!! ብሄር ሊቀር ነው !!! እልልል !!!

Post by Dama » 21 Jul 2025, 22:25

Sodo and love for money!!
Hated by all, attacked and name-called everyday by everyone, defended by no one, yet he keeps on supporting a dictator for money.
A chase for money without shame. That's Kistane!!!

Selam/
Senior Member
Posts: 15612
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: እልልል !!! ብሄር ሊቀር ነው !!! እልልል !!!

Post by Selam/ » 21 Jul 2025, 22:30

ዓብዮትን በመብረቅ ማቃጠል፤ ሽመልስ ፍልጡን ጉድጓድ ውስጥ የፊጥኝ ማሰር፤ ቱስ ቱስ ጭልፊቱን በተላላኪነት የነተበውን የቁጭራ ሰፈር ቂጡን በልምጭ አርባ ጊዜ መለብለብ!

Affable
Member
Posts: 470
Joined: 15 Jul 2023, 13:21

Re: እልልል !!! ብሄር ሊቀር ነው !!! እልልል !!!

Post by Affable » 21 Jul 2025, 22:57

በብሄር መነገድ አሁን ያቆማል ወይ ግዜ ይወስዳል ? ያን መመለስ አሁን አስቸጋሪ ይመሰለኛል። ኢትዪጺያ ውስጥ የብሄር ፓለቲካ ሞቱ የማይቀር ነው ወይ ለሚለው ጥያቄ ግን አሉታዊ መልስ ለመስጠት ሰከንድ ማሰብ የሚያስፈልግ አይመስለኝም።
አሁን የመጨረሻው ትንንቅ ወቅት ላይ ነን ያለነው። የ ኢትዪጺያ ትራይባሊዝምና የ ሰሜኑ “ ወዳጅችን” የ ቅጀት ኑሮ የድሮ ታሪክ የሚሆኑበት ግዜ እየቀረበ ነው። ያ ለ ኢትዩጺያና ለ ኤርትራ ህዝብ በጣም ፣ በጣም ጥሩ ነው። ለ ኢትዪጺያ ትራይባል ፓለቲከኞችና ካድሬዎች እና ለ ኢሳያስ አምላኪዊች I believe not.
ኢትዪጺያ ውስጥ ከብሄር ፓለቲክስ የራቁ ሚሊዪን ወጣቶች , ከምቀኝነት ፣ አሉባልታ እና ሀሜት የነፁ ወጣቶች እየተፈጠሩ ነው።
የወደፊቱ ኢትዩጺያ በአድዋና በደምቢዶሊ ፓለቲከኟች will not be defined. Never again. Rather it is defined by the new generation that had grown up fed with facts, not የመንደር አሉባልታ።

Misraq
Senior Member
Posts: 15631
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: እልልል !!! ብሄር ሊቀር ነው !!! እልልል !!!

Post by Misraq » 21 Jul 2025, 23:05

Affable wrote:
21 Jul 2025, 22:57
በብሄር መነገድ አሁን ያቆማል ወይ ግዜ ይወስዳል ? ያን መመለስ አሁን አስቸጋሪ ይመሰለኛል። ኢትዪጺያ ውስጥ የብሄር ፓለቲካ ሞቱ የማይቀር ነው ወይ ለሚለው ጥያቄ ግን አሉታዊ መልስ ለመስጠት ሰከንድ ማሰብ የሚያስፈልግ አይመስለኝም።
አሁን የመጨረሻው ትንንቅ ወቅት ላይ ነን ያለነው። የ ኢትዪጺያ ትራይባሊዝምና የ ሰሜኑ “ ወዳጅችን” የ ቅጀት ኑሮ የድሮ ታሪክ የሚሆኑበት ግዜ እየቀረበ ነው። ያ ለ ኢትዩጺያና ለ ኤርትራ ህዝብ በጣም ፣ በጣም ጥሩ ነው። ለ ኢትዪጺያ ትራይባል ፓለቲከኞችና ካድሬዎች እና ለ ኢሳያስ አምላኪዊች I believe not.
ኢትዪጺያ ውስጥ ከብሄር ፓለቲክስ የራቁ ሚሊዪን ወጣቶች , ከምቀኝነት ፣ አሉባልታ እና ሀሜት የነፁ ወጣቶች እየተፈጠሩ ነው።
የወደፊቱ ኢትዩጺያ በአድዋና በደምቢዶሊ ፓለቲከኟች will not be defined. Never again. Rather it is defined by the new generation that had grown up fed with facts, not የመንደር አሉባልታ።
ጋላው coward,

በኢትዮጵያ ካባ ውስጥ ተደብቀህ ኦሮሙማን ለማስፋፋት ቤርቤረሰብን የምትማግድበት ዘመን ተቆርጦልሃል። ከተደበቅክበት የውሸት ኢትዬጵያዊነት ካባ የአማራ ልጅ ጎትቶ ያወጣሃል። ልታስቆመው የማትችለውን የሕዝብ ቁጣ ቀስቅሷል

Affable
Member
Posts: 470
Joined: 15 Jul 2023, 13:21

Re: እልልል !!! ብሄር ሊቀር ነው !!! እልልል !!!

Post by Affable » 21 Jul 2025, 23:52

Misrake, wedi, የተባሳጨህ መሰለኝ። እኔ ድሮ ህወአት የአማራ ሸማ ሲሰጥህ ነው ማንነትህን የማውቀው፣ ኢትዪጺያ ጣኦት ናት ብለህ የአድዋ ተረት ስታወራ ነው ማንነትህን የማውቀው። ግን ራስህን ማታለል ስራየ ብለህ ከያዝከው who am I to wake you from your delusion. እኔ አዲስ አበባ ተወልጄ ያደኩ ንፅህ ኢትዪጺያዊ ነኝ። አንተ አንድ ሚሊዪን አመት በዚህ ምድር ብትኖር ኢትዪጺያዊ ልትሆን የማትችል የአድዋ ካድሬ ነህ። በአማራ ቀሚስ ውስጥ መደበቅህን አቁም። ደደብ። እንደ Eden, Axumaxeba, Halafi mengedi fight for the politic of TPLF.

Horus
Senior Member+
Posts: 37174
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: እልልል !!! ብሄር ሊቀር ነው !!! እልልል !!!

Post by Horus » 22 Jul 2025, 00:38

Axumezana wrote:
21 Jul 2025, 20:21
Horus አብይ ራሱ ለሬሳ እንኻ ዘር ሲቆጥር አይተነዋል! አብይ ዘረኝነትን ማጥፋት ከፈለገ ሰባት አመት የት ነበረ? አሁንም ቢደረግ መልካም ነው። እልል የሚያስብል ነገር ግን የለም! ያንተ አብይ ስላም የነበረችውን ምድር የደም ምድር ካደረጋት ከ9 አመት በላይ ሆነዋል( እርሱ የመራውን የቄሮውንም ረብሻ ጨምሮ ማለት ነው)። እልል በሉ የምትለው የዘቀጠ ተራ ማምታታና ማጭበርበር መሆኑ ግልፅ ነው። የት እንደ ወደቅክ አስብ! ከሃሳብ አፍላቂነት ወደ ተራ አጭበርባሪነት!
አክሱምዬ፣
ያንተ በሽታ ምን እንደ ጥንቅቀን እናውቀዋለን እኛ ሸዋዎች! አንተ አሁንም ለምን ዮሃንስ ነግሶ የልጅ ልጆቹ እስከ ዛሬ አልነገሱም ነው ችግርህ! በቃ አሁን ወንበሩ ሌላ ሰው ተቀመጠበት ልመደው! እድል ለ27 አመት ተስጥቶህ ዘረክፍ ይብቃህ! አሁ ሰርተ ብላ ! ያንተ ችግር አንተ ነህ! ደሞ የትግሬ ፓርቲ ሆነህ ሁለተኛ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ዝር እንደ ማትል ደግሜ ልንገርህ! አቢይ የዘረ ፖለቲካ ካጠፋ ሌላ 20 አመት ደጋግመን እንደ ምንሾመው እወቅ! ይህን በርግጠኘት ነው የምነግርህ !!!

Horus
Senior Member+
Posts: 37174
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: እልልል !!! ብሄር ሊቀር ነው !!! እልልል !!!

Post by Horus » 22 Jul 2025, 00:50

Tiago wrote:
21 Jul 2025, 22:09
Horus,
You definitely need psychiatrist help.
ፋኖን ብሔርተኛ የሚል ያበደ ወይም በቁሙ የሞተ ብቻ ነው
Things are not going well for Abiy and Shimelis Abdisa.in fact the latter should be behind bars for promoting Anti-Amhara politics IF the YouTube news you posted has a grain of truth.
አይ ቲያጎ፣ ስድቡንስ ያሻህን ተሳደብ! ግ ን የብሄር ጥያቄ ሲወለድ ከነበረ ሰው ጋር እንደ ሆነ የምጥትጫወተው አትርሳ! ፋኖ የጎሳ ትግል አይደለም የሚለው ለእኔ የጥላሁን ግዛው ለቅሶ ላይ ለነበረው ቀርቶ ዛሬ የተወለደውን ህጻን አታሞኝበትም! ሰላም ሁን!

Post Reply