Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 13971
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የአህያ መብት ተሟጋቾች አቤቱታ ሊያሰሙ ይችላሉ " እንዴት በዘር ማጥፋት ወንጀል በዓለም ከሚፈለግ የኦሮሙማ መከላከያ ምርኮኛ ጋር ተጭኜ ታየሁ በማለት"።

Post by Abere » 21 Jul 2025, 13:17

የአህያ መብት ተሟጋቾች አቤቱታ ሊያሰሙ ይችላሉ " እንዴት በዘር ማጥፋት ወንጀል በዓለም ከሚፈለግ የኦሮሙማ መከላከያ ምርኮኛ ጋር ተጭኜ ታየሁ በማለት"። :lol: :lol:
Child and woman killer coward Orommuma are tended like a sheep flock - DDT and his Corridor comrades should be happy to be carried on donkey back in the streets of Amhara cities and towns. :lol:

Abere
Senior Member
Posts: 13971
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የአህያ መብት ተሟጋቾች አቤቱታ ሊያሰሙ ይችላሉ " እንዴት በዘር ማጥፋት ወንጀል በዓለም ከሚፈለግ የኦሮሙማ መከላከያ ምርኮኛ ጋር ተጭኜ ታየሁ በማለት"።

Post by Abere » 21 Jul 2025, 13:36

In the first phase of Woyane war when Amhara special forces/Fano took over Mekele, the people of Tigray were were happy to being free from the Woyane rats infestation; however, after Orommuma-ENDF replaced Amhara special force/Fano, may Tigre women were peppering the eyes of Orommuma-ENDF for they found these were beasts. Now, in Amhara defeated, disgraced and humiliated Orommuma are carried on donkeys back like potatoes transported to market place.

Naga Tuma
Member+
Posts: 6244
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: የአህያ መብት ተሟጋቾች አቤቱታ ሊያሰሙ ይችላሉ " እንዴት በዘር ማጥፋት ወንጀል በዓለም ከሚፈለግ የኦሮሙማ መከላከያ ምርኮኛ ጋር ተጭኜ ታየሁ በማለት"።

Post by Naga Tuma » 21 Jul 2025, 16:12

Abere wrote:
21 Jul 2025, 13:36
In the first phase of Woyane war when Amhara special forces/Fano took over Mekele, the people of Tigray were were happy to being free from the Woyane rats infestation; however, after Orommuma-ENDF replaced Amhara special force/Fano, may Tigre women were peppering the eyes of Orommuma-ENDF for they found these were beasts. Now, in Amhara defeated, disgraced and humiliated Orommuma are carried on donkeys back like potatoes transported to market place.
አበረ፥

የኢትዮጵያ ህዳሴ ማለት ለኢትዮጵያዊያን በሙሉ ማለት ነዉ።

ኢትዮጵያ የሚል ስያሜ በታሪክ ዉስጥ ከተጻፈ ብያንስ 1,700 ዓመታት ገደማ ደርሷል።

ኣፄ የኩኖ ኣምላክ ከነገሡ ገና ስምንት መቶ ዓመታት ኣልሞላም።

ከኣፄ የኩኖ ኣምላክ ንግስና በፊት አማራ የሚል ስያሜ ምን ያህል ይታወቅ እንደነበረ ኣላዉቅም።

የግራኝ ወረራ አሁን አምስት መቶ ዓመታት ገደማ ነዉ።

ከግራኝ ወረራ በፊት ኦሮሞ ወይም ኦርመ የሚል ስያሜ ምን ያህል ይታወቅ እንደነበረ ኣላዉቅም።

የኢትዮጵያ ህዳሴ ጥሪ ምንጭ ኣንድም ይህን ሁሉ ማስተዋል ነዉ።

ጥሪዉ ከገዳም ቅኔ እስከ ገዳ ስልጣኔን ይመለከታል።

ጥፋተኛ የሆነ ማንኛዉም የፖለትካ ድርጅትን መጠየቅ ተገቢ እና ኣስፈላጊ ቢሆንም የትኛዉም የኢትዮጵያ ጎሳ ላይ በጅምላ መዝመት የኢትዮጵያ ህዳሴ ጥሪን መጻረር ነዉ።

Abere
Senior Member
Posts: 13971
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የአህያ መብት ተሟጋቾች አቤቱታ ሊያሰሙ ይችላሉ " እንዴት በዘር ማጥፋት ወንጀል በዓለም ከሚፈለግ የኦሮሙማ መከላከያ ምርኮኛ ጋር ተጭኜ ታየሁ በማለት"።

Post by Abere » 21 Jul 2025, 17:36

Naga Tuma,

መቸም ሰው የሚበላው የደረሰበትን፤ የሚያወራውም የደረሰበትን ስለሆነ እንጅ በጊዜ አውላላ ጎዳና ላይ ወደ ኋላ ከተንደረደርን ብዙ ብዙ መነጋገር እንችላለን። ኢትዮጵያ የሚለውን ጥንታዊ የአገር ስም ስለጠቀስክ አንድ ነገር ለመጥቀስ ይፈቀድልኝ - ኢትዮጵያ ከአለም ቀደምት አገራት ግንባር ቀደም የምትጠቀስ ነች፤ ቢያንስ ከ7 ሺ አመታት በላይ የዘለቀ ዕድሜ አላት። የጊዜ እና የታሪክ ሰሌዳ (ሰንጠረዥ/dashboard) ላይ ስናተኩር ቅድመ-ታሪክ (pre-history) እና ታሪክ (history) የሚሉት ነገር አለ - የአፍሪካ እናት ኢትዮጵያ እናት። ስለ ኢትዮጵስ፤ ስለ ሄኖክ፤ ስለ መልከፀድቅ ፤ ስለ አብርሃም፤ ኢየሩሳሌም፤ ሙሴ፤ ካህኑ ዮቶር/ጀትሮ ወዘተ ታሪክ መመራመር ይፈልጋል።

የአማራ ታሪክ ከይኩኖ አምላክ ሳይሆን ከቅድመ-አክሱም ይጀምራል። ታሪክ ከመሰረቱ መያዝ ይገባል - አንተ የታሪክ ጅራት ነው የያዝከው። ለመመራመር መሞከርህ በእውቀት ለመብሰል ከሆነ መልካም ነው - ከገፋህበት ደግሞ ከታሪኩ ጭራ ጅራቱ እስከ ታሪኩ መነሻ እራስ ለመድረስ ብዙ መዝገብ ያስፈትሽሃል ብዙ ዘመን ያስከነዳሃል - ሰው ሳይኖር ታሪክ አይኖርም። ኢትዮጵያ እና አማራ የአይን ጥቅሻ እንኳን አይቀዳደሙም። እንደ ዲዲቲ ለቁንጽል የኦሮሙማ ጊዜ አመጣሽ አላማ ከሆነ ደግሞ ያልተጻፈ ታሪክ ወይም የሌለ መተረት ይቻላል - የኤርትራው ክ/ሀገር ሻዕብያ ተስፋዬ ገብረእባባስ ስለማያውቀው የኦሮሞ ህዝብ እንካችሁ ታሪካችሁ የቡርቃው ዝምታ ነው በማለት 100 አመት የቤት ስራ ለመስጠት ተገዳድሮ አልነበረም።

አሁን ስለ ስለ ኦሮሙማ ወታደር በገጣባ አህያ ላይ ተጭኖ እኔን ያዬ ይቀጣ ስለሚለው ጉዳይ ስንነጋገር። አማራ ፋኖ እጅግ ርህሩህ ነው - በጥጋብ የተቀጠሩት የአብይ አህመድ ንፍሰ-በላ ኦሮሙማዎች እንደ ወንጀላቸው ሳይሆን እንደ ፋኖ ርህሩነት ነው። ትልቁ ነጥብ ሌሎች ተገደው ይሁን ወደው ሰርቶ አደር አፈር ገፊውን አማራ (የኢትዮጵያ የእህል ጎተረ/ ዳቦ ቅርጫት) በክረምት በግፍ ከመውረር እንድቆጠቡ ማስተማሪያ ነው። እነ ዲዲቲ እና መሰሎቹ የውሸት ኮሪደር ልማት ፕሮፓጋንዳ እየለጠፉ በርካታ የኦሮሞ ወጣቶች እንደ ዝንብ እየረገፉ ነው - ሰላማዊ የአማራ ህዝብን ደግሞ እያወኩ እየጨፈጨፉ ነው።
በአንጻሩ አህያ ያለጥፋቷ ለምን ጥፋት ከፈጸመ ደደብ ኦሮሙማ ጋር የእኔን ያዬ ይቀጣ ሰልፈኛ ትሆናለች? :mrgreen:

Naga Tuma wrote:
21 Jul 2025, 16:12

Post Reply