Page 1 of 1

DDT በሠረገላ እየተዘዋወረ የኮሪዴር ልማቱን ሲጎበኝ።

Posted: 21 Jul 2025, 13:06
by Abere
DDT በሠረገላ እየተዘዋወረ የኮሪዴር ልማቱን ሲጎበኝ። :lol:

በአህያውም ጭኖ በእርሱም ተሸክሞ፤
ሂድ አምጣ ተብሎ መሄዱ ነው ደግሞ።

ፊንፊን እያለ ኮሪደር ሲያወራ፤
በአህያ ተጭኖ ለቄንጥ ተሰራ።
መክረኸው መክረኸው እምቢ ካለህማ፤
ከአህያ ደምረው አስነክሰው ጋማ::





https://x.com/TsionD11/status/194728897 ... 7775444254

Re: DDT በሠረገላ እየተዘዋወረ የኮሪዴር ልማቱን ሲጎበኝ።

Posted: 21 Jul 2025, 13:24
by Odie
ለፋሽን ሾው ስውየው አህያ ጋልቦ አህያዋ መጎተቷስ! :lol: :lol: