Page 1 of 1

መቼ ነው ኮሪደር ምዕራብ አዲሳባ የሚመጣው?

Posted: 20 Jul 2025, 22:02
by Horus
አዲስ ከተማ ፣7ኛ ፣ ጂማ መንገድ ፣ አብነት ፣ መሳለሚያና ኳስ ሜዳ መፍረሳቸው አይቀሬ ነው !!! መርካቶ መዘመን እንጂ አይፈርስም!


Re: መቼ ነው ኮሪደር ምዕራብ አዲሳባ የሚመጣው?

Posted: 20 Jul 2025, 22:15
by Tiago
አዲስ ከተማ ፣7ኛ ፣ ጂማ መንገድ ፣ አብነት ፣ መሳለሚያና ኳስ ሜዳ :lol: :lol:
ራሱን የቻለ OPEN ZOO ነው። ደንበኛ የግንብ አጥር ያስፈልገዋል :lol: :lol:


Re: መቼ ነው ኮሪደር ምዕራብ አዲሳባ የሚመጣው?

Posted: 20 Jul 2025, 22:18
by Horus
ይህ ደሞ የባሰ ነው! ዘነበወርቅ ሰፈር ማለት በሰበታ መንገድ አቃቂ የቆማጣዎቹ ሆስፒታል ማለት ነው !! እነዚህ በሙሉ የባላገር ሕጻናት ናቸው!