Page 1 of 1
ፊያሜንታል! ባገራችሁ ስንት አይሮፕላን አለ?
Posted: 20 Jul 2025, 19:03
by Horus
Re: ፊያሜንታል! ባገራችሁ ስንት አይሮፕላን አለ?
Posted: 20 Jul 2025, 19:18
by Fed_Up
አቶባቃላ,
ጣና ነሽ የት ደረሰች?
Re: ፊያሜንታል! ባገራችሁ ስንት አይሮፕላን አለ?
Posted: 20 Jul 2025, 19:55
by Horus
Fed_Up wrote: ↑20 Jul 2025, 19:18
አቶባቃላ,
ጣና ነሽ የት ደረሰች?
THE PEOPLE PERISH FOR LACK OF VISION!!!! ይብላኝ ላንተ! ኢትዮጵያ ባለ ራዕይ አገር ናት!!! ገና ቀይ ባህርን ሽር ብትን እንልበታለን

Re: ፊያሜንታል! ባገራችሁ ስንት አይሮፕላን አለ?
Posted: 20 Jul 2025, 21:00
by Fiyameta
Re: ፊያሜንታል! ባገራችሁ ስንት አይሮፕላን አለ?
Posted: 20 Jul 2025, 22:26
by Selam/
ቱስ ቱስ ጭልፊቱ aka ዲዲቲ
ሻዕቢያ ለ20,000 ቁጭ ብሎ ለሚውል ህዝብ የንግድ አውሮፕላን ምን ያደርግላታል?
Re: ፊያሜንታል! ባገራችሁ ስንት አይሮፕላን አለ?
Posted: 21 Jul 2025, 00:56
by Fed_Up
Horus wrote: ↑20 Jul 2025, 19:55
Fed_Up wrote: ↑20 Jul 2025, 19:18
አቶባቃላ,
ጣና ነሽ የት ደረሰች?
THE PEOPLE PERISH FOR LACK OF VISION!!!! ይብላኝ ላንተ! ኢትዮጵያ ባለ ራዕይ አገር ናት!!! ገና ቀይ ባህርን ሽር ብትን እንልበታለን
አቶ በቃላ,
እሱን ትወውና የጣና ነሽን ደህንነት ንገረን .. በስተርጂናዋ እንዲያ ስትንግላታ እና ሰውን ስታፈናቅ ጊዜ በጣም አሳሰበቺን::