Re: የትግራይ ወጣቶች ሳዋ ገቡ
ይህን ድንፋታ ከጦርነቱ በፊትም አይተን ነበር ... መጨረሻው ምን ሆነ... ? አሁንም የሚመጣው ነገር ያስፈራኛል ... እንደ እሳት ራት ያለ ምንም cause በየሜዳው ለመሞት መጣደፍ አያዋጣም... ለትግራይ እናቶችና አባቶች እንዘንላቸው ...
almaze አንተ በሞቀው ቤትህ ከባልህ ጋር በሰላም ተቀምጠህ የትግራይን ህዝብ ለጦርነት አታነሳሳ... ለዚያውም ደግሞ እንድያ ሲያዋርዳችሁ ከነበረው ኢሳያስ ጋር... ወራዳ
almaze አንተ በሞቀው ቤትህ ከባልህ ጋር በሰላም ተቀምጠህ የትግራይን ህዝብ ለጦርነት አታነሳሳ... ለዚያውም ደግሞ እንድያ ሲያዋርዳችሁ ከነበረው ኢሳያስ ጋር... ወራዳ
Re: የትግራይ ወጣቶች ሳዋ ገቡ
ይመርዬ ♪ ♫ , dearly የምትወደውን ሸንኮራ አገዳ ዘና ብለህ እየጠባህ Watch events unfold in real time.