የአባይ-አብይ መንፈስ ልጄን ተላክፎ
ሆረስ ነኝ አሰኘው ህሊናውን ገፎ
አገሩን ለግብፃች ሊሸጥ ሲያስማማ
የነጋዴ ነገር ውል የለው ቆልማማ
Axumezana ሲያጋልጥ የግብፆችን ሴራ
ለSudan Tribune ፅሁፉን ሲያጋራ
https://sudantribune.com/article66779/
ሆረስ ደላላው ግን ገንዘብ እያሰላ
አብይ ገዝቶት አረፈ የታሪክ አተላ
ይሳደብ ጀመረ ባንዳ ገለመሌ
ዘመነ ግርምቢጥ የአብዩ ሎሌ
Re: ይማርልኝ ብዬ ወደ ግብፅ ሰድጄ ሆረስን ለብሶ አበደብኝ ልጄ!

Axumezana wrote: ↑20 Jul 2025, 16:04የአባይ-አብይ መንፈስ ልጄን ተላክፎ
ሆረስ ነኝ አሰኘው ህሊናውን ገፎ
አገሩን ለግብፃች ሊሸጥ ሲያስማማ
የነጋዴ ነገር ውል የለው ቆልማማ
Axumezana ሲያጋልጥ የግብፆችን ሴራ
ለSudan Tribune ፅሁፉን ሲያጋራ
https://sudantribune.com/article66779/
ሆረስ ደላላው ግን ገንዘብ እያሰላ
አብይ ገዝቶት አረፈ የታሪክ አተላ
ይሳደብ ጀመረ ባንዳ ገለመሌ
ዘመነ ግርምቢጥ የአብዩ ሎሌ
Re: ይማርልኝ ብዬ ወደ ግብፅ ሰድጄ ሆረስን ለብሶ አበደብኝ ልጄ!
ይማርልኝ ብዬ ፣ ፊንፊኔ ብልከው
እንደ ሆቺ ሚኒ ፣ ዓብዮት አማረው
ወደ ግብፅ ኮብልሎ ፣ ሆረስ ሆኖ አረፈው
እንደ ሆቺ ሚኒ ፣ ዓብዮት አማረው
ወደ ግብፅ ኮብልሎ ፣ ሆረስ ሆኖ አረፈው
Axumezana wrote: ↑20 Jul 2025, 16:04የአባይ-አብይ መንፈስ ልጄን ተላክፎ
ሆረስ ነኝ አሰኘው ህሊናውን ገፎ
አገሩን ለግብፃች ሊሸጥ ሲያስማማ
የነጋዴ ነገር ውል የለው ቆልማማ
Axumezana ሲያጋልጥ የግብፆችን ሴራ
ለSudan Tribune ፅሁፉን ሲያጋራ
https://sudantribune.com/article66779/
ሆረስ ደላላው ግን ገንዘብ እያሰላ
አብይ ገዝቶት አረፈ የታሪክ አተላ
ይሳደብ ጀመረ ባንዳ ገለመሌ
ዘመነ ግርምቢጥ የአብዩ ሎሌ
Last edited by Selam/ on 21 Jul 2025, 19:03, edited 1 time in total.
Re: ይማርልኝ ብዬ ወደ ግብፅ ሰድጄ ሆረስን ለብሶ አበደብኝ ልጄ!
ግጥም መማር ጀመርክ?Axumezana wrote: ↑20 Jul 2025, 16:04የአባይ-አብይ መንፈስ ልጄን ተላክፎ
ሆረስ ነኝ አሰኘው ህሊናውን ገፎ
አገሩን ለግብፃች ሊሸጥ ሲያስማማ
የነጋዴ ነገር ውል የለው ቆልማማ
Axumezana ሲያጋልጥ የግብፆችን ሴራ
ለSudan Tribune ፅሁፉን ሲያጋራ
https://sudantribune.com/article66779/
ሆረስ ደላላው ግን ገንዘብ እያሰላ
አብይ ገዝቶት አረፈ የታሪክ አተላ
ይሳደብ ጀመረ ባንዳ ገለመሌ
ዘመነ ግርምቢጥ የአብዩ ሎሌ
የተዋጣልህ ገጣሚ ኣትመስልም።
ሆረስ ዝብርቅርቅ ብርቅ እና FOREGET ይላል።
ኣንተ ደግሞ ሆረስን ለብሶ ትላለህ።
Is it the best that you have?
መለኮትስ ምን ኣለ?
ዘመነ ግርምብጦሽ የበትለር ቡችሎች የአድዋ ጀግኖች ላይ ዉፍ ዉፍ ይሉ የነበረዉ ነዉ?
“መማር እንፈልጋለን። ከዚህ ምን የተማርነዉ ዬለም” ያለዉን ገና እንደሰማሁት ነበር ደደብነቱ የገባኝ።
ይህን ሁሉ ዓመታት ሰንብቶ ከዚህ የተማርነዉ ኣለ ማለት ካልቻለ መለኮታዊ ዉርደት ለዘላለሙ መዋረድ ማንን ይደንቃል?