Page 1 of 1

PRESENT DAY ETHIOPIAN FOREIGN POLICY

Posted: 19 Jul 2025, 13:39
by Horus

Re: PRESENT DAY ETHIOPIAN FOREIGN POLICY

Posted: 19 Jul 2025, 16:25
by Abere
የሥራ ፈት YouTuber አጋሰስ ወሬ ትለዋለህ። :mrgreen: ደግሞ የምን ውጭ ጉዳይ ፓሊሲ ነው :lol: - ከአዲስ አበባ ውጭ መንቀሳቀስ የማይችል ሽባ ኦሮሙማ ዝም ብሎ እንደ ኮሪደር አይጥ ኮሬደር እያለ ያጭበርብር እንጅ አልሞትኩም አለሁ እያለ። ዘመነ- ኦሮሙማ ዘመነ መሳፍንት ፈጥሯል ለማለት ይቻላል። ኢትዮጵያ አሁን መሪ ( ንጉስ ይሁን ፕሬዚዳንት ወይም ጠቅላይ ሚንስትር የላትም) በባህል እና በፈሪሃ እግዚአብሄር በደመ-ነፍስ ያለች አገር ነች።

Child and woman killer Orommuma does not abide by rule of humanity.

Re: PRESENT DAY ETHIOPIAN FOREIGN POLICY

Posted: 19 Jul 2025, 17:00
by Fiyameta
Ethiopia is not allowed to have a foreign policy.

"እንደ ኢትዮጵያ ለማኝ እና ጥገኛ ስትሆን አገልጋይ ትሆናለህ።" (አምባሳደር ዲና ሙፍቲ)
Please wait, video is loading...

Re: PRESENT DAY ETHIOPIAN FOREIGN POLICY

Posted: 19 Jul 2025, 17:16
by Abere
የFiyarmata ትልቁ የአእምሮ ሁከት ኤርትራ አገር ናት ብላ ታምናለች። :lol: ከኤርትራ ኢኮኖሚ እና አስተዳደር የአንድ የአዲስ አበባ ዕራስ አገዝ የዕቁብ መረዳጃ የተሻለ የኢኮኖሚ ህግጋት እና ማኔጅመንት አለው። ኤርትራ ምዕራባዊያን እና ዐረቦች ኢትዮጵያን የጎዳን መስሏቸው በአመርቂ ሁኔታ ያከሸፏት ክፍለ-ሀገር።

መክሸፍ እንደ ሻዕብያዋ ኤርትራ ነው። የከሸፈ እና ተስፋ የቆረጠ ዕድሉን አሟጦ አመድ ላይ ቁጭ ብሎ ምንም የቀረኝ ነገር የለም በማለት በሰው ጉዳይ ሁሉ ይዘፈቃል - ፊያአርማታ አስር ጊዜ በባዶ ኤርትራ ኤርትራ ትላለች፡ But she sitting on a dead horse, Eritrea is a place without people and hope. :mrgreen: