Re: PRESENT DAY ETHIOPIAN FOREIGN POLICY
የሥራ ፈት YouTuber አጋሰስ ወሬ ትለዋለህ።
ደግሞ የምን ውጭ ጉዳይ ፓሊሲ ነው
- ከአዲስ አበባ ውጭ መንቀሳቀስ የማይችል ሽባ ኦሮሙማ ዝም ብሎ እንደ ኮሪደር አይጥ ኮሬደር እያለ ያጭበርብር እንጅ አልሞትኩም አለሁ እያለ። ዘመነ- ኦሮሙማ ዘመነ መሳፍንት ፈጥሯል ለማለት ይቻላል። ኢትዮጵያ አሁን መሪ ( ንጉስ ይሁን ፕሬዚዳንት ወይም ጠቅላይ ሚንስትር የላትም) በባህል እና በፈሪሃ እግዚአብሄር በደመ-ነፍስ ያለች አገር ነች።
Child and woman killer Orommuma does not abide by rule of humanity.

Child and woman killer Orommuma does not abide by rule of humanity.
Re: PRESENT DAY ETHIOPIAN FOREIGN POLICY
Ethiopia is not allowed to have a foreign policy.
"እንደ ኢትዮጵያ ለማኝ እና ጥገኛ ስትሆን አገልጋይ ትሆናለህ።" (አምባሳደር ዲና ሙፍቲ)

"እንደ ኢትዮጵያ ለማኝ እና ጥገኛ ስትሆን አገልጋይ ትሆናለህ።" (አምባሳደር ዲና ሙፍቲ)

Re: PRESENT DAY ETHIOPIAN FOREIGN POLICY
የFiyarmata ትልቁ የአእምሮ ሁከት ኤርትራ አገር ናት ብላ ታምናለች።
ከኤርትራ ኢኮኖሚ እና አስተዳደር የአንድ የአዲስ አበባ ዕራስ አገዝ የዕቁብ መረዳጃ የተሻለ የኢኮኖሚ ህግጋት እና ማኔጅመንት አለው። ኤርትራ ምዕራባዊያን እና ዐረቦች ኢትዮጵያን የጎዳን መስሏቸው በአመርቂ ሁኔታ ያከሸፏት ክፍለ-ሀገር።
መክሸፍ እንደ ሻዕብያዋ ኤርትራ ነው። የከሸፈ እና ተስፋ የቆረጠ ዕድሉን አሟጦ አመድ ላይ ቁጭ ብሎ ምንም የቀረኝ ነገር የለም በማለት በሰው ጉዳይ ሁሉ ይዘፈቃል - ፊያአርማታ አስር ጊዜ በባዶ ኤርትራ ኤርትራ ትላለች፡ But she sitting on a dead horse, Eritrea is a place without people and hope.