Page 1 of 1

ሹልቃ ዬት ደረሰ እባካችዉ፣ የአያችሁት አላችዉ?

Posted: 18 Jul 2025, 12:35
by DefendTheTruth
ሹልቃ በስድስት ወር ዉስጥ የኢትዮጵያን መንግስት ገልብጦ ወደ ቤተመንግስት ልገስግስ ና ከዚያም በራሱ ተርም መንግስትን ልፈጥር ካወጀ ድፍን 3 አመት ልሞለዉ ነዉ፣ አሁን ላይ ድምፁም አይሰማም ና ያያችሁት ካላችዉ? ረቬሌሽን የተባለ የፎረሙ አንዱ ደነዝ አንድ ወቅት ላይ ለሹልቃዉ በአደባባይ ይሰግድ ነበር፣ ከፈጣሪ በላይ። ዬት እንደደረሰ ልነግረን ይችል ይሁን?

ሪቬለሽን ሹልቃ የት ደረሰ?

ሹልቃ ማን እንደሆነ የልተረዳችዉ ካለች፣ ያ የተረገመዉ የባንዳ ልጅ ና ሌባዉ የዳዊት ወልደጊዮርግስ ልጅ ነዉ።

Re: ሹልቃ ዬት ደረሰ እባካችዉ፣ የአያችሁት አላችዉ?

Posted: 18 Jul 2025, 13:16
by Abere
DDT,

የአንተ ነገር ማስላት አትችልም - ማውራት እንጅ።ክቡር ሻለቃ ዳዊትን በአካል ማየት ነው የፈልግኸው ወይ የትግል ዓላማቸው? በአካል ማየት ከፈለግህ አድራሻቸውን ማፈላለግ ነው፤ ዓላማቸውን ከሆነ ደግሞ ዛሬ የአማራ ፋኖ ገዝፎ እና ተደራጅቶ የኦሮሙማ ግሪሳን እጁን ወደ ላይ አንከርፍፎ እየተማረከ በፋኖ እንደ በግ እየተነዳ ነው። ዛሬ የግፍ ምድር የነበረችው እነ አይሻ ሰይድ እንደ በግ የታረዱባት ቢዛሞ ክ/ሀገር ፋኖ ህግ እያስከበረባት ይገኛል። የሰው ልጅ በዓላማ እና በህልሙ ነው የሚለካው።

Re: ሹልቃ ዬት ደረሰ እባካችዉ፣ የአያችሁት አላችዉ?

Posted: 18 Jul 2025, 13:49
by DefendTheTruth
ሹልቃ ተኝቶ እየቶከሰ ነዉ ማለት ነዉ፣ ይህን የኦሮሙማ ወታደር በገፍ ለመማረክ? አሁን ገና በራሱ ተርም ሕገ መንግስቱን ልነድፍ ነዉ፣ አንተ ደግሞ የሱ ክቡር ዘበኛ ትሆናለህ፣ በርታ!

Re: ሹልቃ ዬት ደረሰ እባካችዉ፣ የአያችሁት አላችዉ?

Posted: 18 Jul 2025, 15:25
by Abere

4-ኪሎ የጨነቀ ዕለት ሁኗል ይባላል። እራሴ ልዘምት ነኝ ያዙኝ ልቀቁኝ ፋኖ እጄን ሳይዘው እያለ ነው ይባላል የበሻሻው ቱልቱላ - የሿሿው ዐርበኛ። :mrgreen: ኮሪዴሩ የክረምት ውሃ ሊበላው። ምን ትለጣጥፉ ይሆን የኦሮሙማ ቆንጆዎቹ?! :mrgreen: