Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 13975
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Today, July 18, 2025 is Mandela Day.ኢትዮጵያዊ ማዴላ ርዕሰ-ፋኖ እስክንድር ነጋ የላቀ የሚያደርገው መታሰር ብቻ ሳይሆን፤ በብዕር፤ በአፈሙዝ ዘረኛ ስርዓት መታገሉ ነው።

Post by Abere » 18 Jul 2025, 10:08

Today, July 18, 2025 is Mandela Day.ኢትዮጵያዊ ማዴላ ርዕሰ-ፋኖ እስክንድር ነጋ የላቀ የሚያደርገው መታሰር ብቻ ሳይሆን፤ በብዕር ከዚያም በአፈሙዝ ዘረኛውን ስርዓት ለመጣል መታገሉ ነው።

ዛሬ የአማራ ፋኖ በአማራ ክፍላተ ሀገራት እግር ተክሎ ዘረኛውን ስርዐት እግር በእግር እየተከታተለ የሚነቅለውን ሃይል የቀሰቀሰው፤ ያደራጀው፤ ያናቃው ርዕሰ-ፋኖ እስክንድር ነጋ ነው። ይህ ዐርበኛ፤ ህዝብ እና አገር ወዳድ ለበርካታ አስርት አመታት ርቱዕ የሆነ የነጻነት፤ የዲሞክራሲ አላማ አንግቦ ከፍተኛውን መስዋዕትነት ለመክፈል ያላወለወለ ኢትዮጵያዊ። ዛሬ የአማራ ትግል ማዕከላዊ ነርቭ የሆነውን የሸዋ ክ/ሀገር ከጨፍጫፊው ኦሮሙማ በመደምሰስ እና በመጠበቅ ወደ ሌሎች የትግሉ ጫፍ የሆኑ ክ/ሀገር እንዳይዘለቅ ወይም የማዳከም ስራ እየሰራ ያለውን አፋህድ በበኩርነት እየመራ ነው። አህፋድ የአማራ ህዝብ የትግል ማዕከል - በአጭበርባሪ ወያኔዎች፤ አገው ሸንጎዎች፤ ኦሮሙማዎች የማየነጥቅ፤ ቀዳሚ ቁጥር 1 አላማውም አማራን ከዘረኛ ስርዐት ማላቀቅ እንጅ ለሻዕብያ እና ወያኔ ግፍ ወለድ ሽፋታዎች ተጣማጅ በመሆን የማዳከም ስራ መስራት አይደለም። አፋህድ - በአማራ ላይ የግፍ ዘር የዘሩ ግፈኞችን ጠራርጎ ማጽዳት - ስር-ነቀል ለውጥ ማምጣት እና ድሞክራሲያዊ ሉላላዊት ኢትዮጵያ ማየት ነው።

___ አፋህድ is not a pace maker for Woyane and Shabia rats or Agaw-Shengo/Be'Aden mole.