Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 37152
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

አክሱማኢዛና፡ የትግሬ መከራ የሚያበቃው መቼ ነው?

Post by Horus » 17 Jul 2025, 14:05

አንተስ ቲፒኤላኤፍ ገዳይ ነቀርሳ መሆኑን የምታምነው መቼ ነው :lol: :lol: :lol:

Selam/
Senior Member
Posts: 15601
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አክሱማኢዛና፡ የትግሬ መከራ የሚያበቃው መቼ ነው?

Post by Selam/ » 17 Jul 2025, 14:17

ቱስ ቱስ ጭልፊቱ
የትግራይ ችግር የኢትዮጵያ ችግር ነው። አንተ ዱልዱሙ ግን ለትግሬዎች ያለህ ጥላቻ ገደብ የለውም:



- ትግሬዎች መጤዎችና፣ የኢትዮጵያ ጠላቶች ናቸው
- ትግሬን ያመነ ጉም የዘገነ
- የትግሬ ስጋ ቤት፣ የጎጃሜ አልባሽ የለውም። ጎጃሜን አልባሽ ካደረኵ እሱ ራሱ ይገናኛታል፦፦ ትግሬን ስጋ ቤት፣ ግምጃ ቤት ካረኵ እሱ ራሱ ሰርቆ ይጨርሰዋል

Axumezana
Senior Member
Posts: 17530
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: አክሱማኢዛና፡ የትግሬ መከራ የሚያበቃው መቼ ነው?

Post by Axumezana » 17 Jul 2025, 14:55

ወንጌል ሲቀበልና ታቦተ ጽዮንን ወደ ባለቤቶቿ ሲመልስ ነው!

The Ark of Covenant–A Blessing and Curse for the Axumite Empire and its descendants

Regarding how the ark of Covenant was brought to Axum the following are the main two theories:

- According to the Kebra Negast, the Ark of Covenant was stolen from the temple by Menelik I, with divine assistance. However, I do not understand the need for divine assistance to steal someone’s property!

- Graham Hancock in his 1992 book titled “The Sign and the Seal”, illustrated that the Ark of Covenant may had come via Egypt to Tana Lake by the Bete Israels’ but was later taken by force by the Axumites, probably during war among the two. He also tried to prove that the Ark of covenant was in the Jews Temple in Jerusalem for some hundred years later than claimed by the Kebra Negast that it was transferred to Axum.

Without going to the argument about which of the above theories is correct, one common fact is that the Ark of Covenant was stolen or forcibly taken from the Jews by the Axumites. 1st Samuel 4: 1-10 of the Bible states, the Ark of Covenant was captured by the Philistines after defeating the Israelites’ army. 1st Samuel 5 and 6 describe how God sent devastating punishment to Philistines for capturing the Ark of Covenant and how they were forced to return it, with gifts, to its rightful owners, the Israelites. The writer of this article has strong conviction that the fall of the Axumite Empire and the suffering and persecution of its descendants, the Tigrayans, until today are a punishment by God for stealing and hiding the Ark of Covenant. The immediate solution to come out of the curse is repentance and return of the Ark of Covenant with gifts (Isaiah 18:7) to the Jews when they are ready after building the third temple, which could happen soon. There is also no biblical foundation for hiding the Arc of Covenant from the public view (Matthew 5:14-15) and the Tigray Orthodox Church must display it to be visited by the whole world as a testimony that the word of God is true. As an information, I had a chance of meeting the guardian of the Arc of Covenant in Axum Zion Church a couple of years ago. I asked him, “What will be the church’s reply if Israel asks for the return of the Arc of the covenant to Israel”. He answered, “that depends on the will of God, He was the one who gave us to guard it and when God wants to take it back to is owners, we have to give it”, which I completely agree!

Abere
Senior Member
Posts: 13971
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አክሱማኢዛና፡ የትግሬ መከራ የሚያበቃው መቼ ነው?

Post by Abere » 17 Jul 2025, 15:05

የትግሬ መከራ የሚያቆመው፥

ሀ) የኮሪደሩ አይጥ /ኦሮሙማ ሲደመሰስ
ለ) የዴዴቢቱ ዐይጠ-መጎጥ /ወያኔ ሲደመሰስ
ሐ) ኢትዮጵያ ሙሉ ሰላሟ ሲረጋገጥ

በእውኑ አፍቃሪ ዐብይ አህመድ ኦሮሙማዎች እና አፍቃሪ-የደደቢት ወያኔዎች ከልባቸው ይጣላሉ ማለት ሞኝነት ነው።

Horus
Senior Member+
Posts: 37152
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አክሱማኢዛና፡ የትግሬ መከራ የሚያበቃው መቼ ነው?

Post by Horus » 17 Jul 2025, 15:20

አይ አክሱማዊ ሁሌም ታስገርመኛለህ!

እኔ አንተ የደረስክበት መደምደሚያ ማለትም ትግሬ በእግዚአብሄር የተረገመ ሕዝብ ነው ፤ በእግዚአብሄር እየተቀጣ ያለ ሕዝብ ነው የሚል መደምደሚያ ላይ አልደረስኩም! ይህን መሰል እምነት ላይ መድረስህ ያስገርማል!! የእኔ እምነት ግን የትግሬ ልሂቃን እውቀትና ጥበብ የራቃቸው ፣ ሕዝባቸው የሚጠሉና ለሕዝባቸው መከራ ደንታ የሌላቸው አሳዛኝም አሳፋሪም ልሂቃን ናቸው የሚል ነው።

ለሺ ዘመናት ለትግሬ ችግር ምንጩ አማራ ነው ስትሉ ነበር! አሁን ደሞ ለዚያው የዘመናት የትግሬ ችግር ምንጩ ኦሮሞ ነው ወደ ማለት ሄዳችኋል!! ሁለቱም የራስችሁ ዉሸቶች ናቸው!!! የትግሬ ችግር ትግሬ ነው! አለቀ!

ደሞም ሆረስ መንግስትም አይደለም ፣ አማራም አይደለም ፣ ኦሮሞም አይደለም! ስለዚህ ትግሬ ይህን ሁሉ ችግር ውስጥ እየማቀቀ በሆረስ ላይ ግዜህን ማባከን አያስገርመኝ ፤ ያሳዝነኛል!!

Naga Tuma
Member+
Posts: 6242
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: አክሱማኢዛና፡ የትግሬ መከራ የሚያበቃው መቼ ነው?

Post by Naga Tuma » 17 Jul 2025, 15:29

Axumezana wrote:
17 Jul 2025, 14:55
ወንጌል ሲቀበልና ታቦተ ጽዮንን ወደ ባለቤቶቿ ሲመልስ ነው!
የኣንተ ዐይነቱን መሃይም ነዉ ለዚህ መሃይም ላልሆነዉ ትረምፕ የላከዉ።

በግዜ ነበር በትለርን ልከዉ የቀጠሩህ።

የኢትዮጵያ ኣምላክ፣ እግዜር፣ ባይኖር ኖሮ የኣንተ መሃይምነት ኢትዮጵያን ለዘላለሙ ይጎዳ ነበር። ያስተማረህ ሓሰተኛ ሓሰተኛ ነብይ ኣድርጎህ ሓሰተኛ ሰባኪ ስለነበርክ ነዉ። ወልደ ራብዕ ይህንንም ተንብዮ ነበር። ስህተት ነዉ?

የኢትዮጵያ ኣምላክ ኖሮ ለዘላለሙ ኣዋረደህ እንጂ።

የመሃይም አፍህን ስትከፍት መሃይምነትህ ቁልጭ ይላል።

Naga Tuma
Member+
Posts: 6242
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: አክሱማኢዛና፡ የትግሬ መከራ የሚያበቃው መቼ ነው?

Post by Naga Tuma » 17 Jul 2025, 15:46

Horus wrote:
17 Jul 2025, 15:20
አይ አክሱማዊ ሁሌም ታስገርመኛለህ!

እኔ አንተ የደረስክበት መደምደሚያ ማለትም ትግሬ በእግዚአብሄር የተረገመ ሕዝብ ነው ፤ በእግዚአብሄር እየተቀጣ ያለ ሕዝብ ነው የሚል መደምደሚያ ላይ አልደረስኩም! ይህን መሰል እምነት ላይ መድረስህ ያስገርማል!! የእኔ እምነት ግን የትግሬ ልሂቃን እውቀትና ጥበብ የራቃቸው ፣ ሕዝባቸው የሚጠሉና ለሕዝባቸው መከራ ደንታ የሌላቸው አሳዛኝም አሳፋሪም ልሂቃን ናቸው የሚል ነው።

ለሺ ዘመናት ለትግሬ ችግር ምንጩ አማራ ነው ስትሉ ነበር! አሁን ደሞ ለዚያው የዘመናት የትግሬ ችግር ምንጩ ኦሮሞ ነው ወደ ማለት ሄዳችኋል!! ሁለቱም የራስችሁ ዉሸቶች ናቸው!!! የትግሬ ችግር ትግሬ ነው! አለቀ!

ደሞም ሆረስ መንግስትም አይደለም ፣ አማራም አይደለም ፣ ኦሮሞም አይደለም! ስለዚህ ትግሬ ይህን ሁሉ ችግር ውስጥ እየማቀቀ በሆረስ ላይ ግዜህን ማባከን አያስገርመኝ ፤ ያሳዝነኛል!!
የሚገርምህ እኮ ከእሱ ትንሽ የተሻለ ማሰላሰል ስለምትችል ብቻ ነዉ።

ትንሽ የተሻለ ማሰላሰል ብትችልም የራስህ ስህተት ላይ ስህተት የምትደፈድፍ ነህ። እስቲ እዚህ ጽሑፍህ ዉስጥ ስህተቶች ዬሉም በል።

Axumezana
Senior Member
Posts: 17530
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: አክሱማኢዛና፡ የትግሬ መከራ የሚያበቃው መቼ ነው?

Post by Axumezana » 17 Jul 2025, 18:12

Horus,

Axumezana never said Tigrayans are a cursed people . Jews passed through so many challenges because they are God's chosen people and God want them to be with him. Once they disobey & try to go their way the enemy satan) attacks them, same is true for the Tigray people. God wants them always to be with him in obedience.

Selam/
Senior Member
Posts: 15601
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አክሱማኢዛና፡ የትግሬ መከራ የሚያበቃው መቼ ነው?

Post by Selam/ » 18 Jul 2025, 18:47

ዕጨጌው፣ የምትናገረውን አታውቅም። ፅላቱ ስለመኖሩስ ለመሆኑ ምን መረጃ አለህ?

ጭልፊቱ ደግሞ በጭንቅላቱ ትግራይን ስለሚጠላ በዓይጠ መጎጡ አመካኝቶ የራሱንው ዕርግማን የትግራይ እናቶች ላይ ለጠፈው።

ሁለት ቆሻሻዎች!


Axumezana wrote:
17 Jul 2025, 18:12
Horus,

Axumezana never said Tigrayans are a cursed people . Jews passed through so many challenges because they are God's chosen people and God want them to be with him. Once they disobey & try to go their way the enemy satan) attacks them, same is true for the Tigray people. God wants them always to be with him in obedience.


Dama
Member
Posts: 4757
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: አክሱማኢዛና፡ የትግሬ መከራ የሚያበቃው መቼ ነው?

Post by Dama » 18 Jul 2025, 22:13

Horus wrote:
17 Jul 2025, 14:05
አንተስ ቲፒኤላኤፍ ገዳይ ነቀርሳ መሆኑን የምታምነው መቼ ነው :lol: :lol: :lol:
Hope they suffer longer. Religious bigots

Selam/
Senior Member
Posts: 15601
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አክሱማኢዛና፡ የትግሬ መከራ የሚያበቃው መቼ ነው?

Post by Selam/ » 19 Jul 2025, 09:12

ዕጨጌው
መቼም እንደሚታወቀው፣ እንደባልጩት ጠጣር ነህ። ሁለት ዕርጉም ካድሬዎች ሃገሬን ሲያብጠለጥሏት ያበሳጨኛል።


Axumezana wrote:
18 Jul 2025, 20:51
እምሆይ ወፈፍ አደረገሽ?

Axumezana
Senior Member
Posts: 17530
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: አክሱማኢዛና፡ የትግሬ መከራ የሚያበቃው መቼ ነው?

Post by Axumezana » 19 Jul 2025, 11:46

ከስሜት ውጪ! በሃሳብ ተማጎች፥ ብስጭትና የስድብ ሱስ የሚያደማው እንችን ነው፤ ከሞትሽ ER እንድ ትልቅ ሀያሲ ያጣል!

Selam/
Senior Member
Posts: 15601
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አክሱማኢዛና፡ የትግሬ መከራ የሚያበቃው መቼ ነው?

Post by Selam/ » 19 Jul 2025, 12:30

ዕጨጌው

የውቅሮ ባልጩት ነው ስሜት የሌለው። ለዚህም ነው ሃይላንድ ስታንጠለጥል የነበረው። ኮረኮንች!

Axumezana wrote:
19 Jul 2025, 11:46
ከስሜት ውጪ! በሃሳብ ተማጎች፥ ብስጭትና የስድብ ሱስ የሚያደማው እንችን ነው፤ ከሞትሽ ER እንድ ትልቅ ሀያሲ ያጣል!

Post Reply