ፈላስፋ ነኝ ብሎ ሲመፃደቅብን
ሁኖ አገኘነው የአብይ በቀቀን
ጭንቅላቱን ሸጦ ጥርስ ገጠሙለት
ይለፈልፍ ጀመር ባይኖረውም እውነት
ኮሪደር ኮሪደር እያለ ይወራጫል
አገር እየፈረሰ በአብይ ቆርጦ ቀጥል
ሆረስ የአብይ ፈረስ!
Last edited by Axumezana on 17 Jul 2025, 01:19, edited 1 time in total.
Re: ሆረስ የአብይ ፈረስ!
ሆረስ የሹክሻኮች መርዝ
የኢአር ፌመስ
ባንዳውን ሁላ አርጎ
ፈስ በፈስ
(የሰለሞን ዲሬሳ ግጥም ቤት)
የኢአር ፌመስ
ባንዳውን ሁላ አርጎ
ፈስ በፈስ
(የሰለሞን ዲሬሳ ግጥም ቤት)
Re: ሆረስ የአብይ ፈረስ!
ቱስ ቱስ ሆረስ ፣ የአቶ ዓብዮት ፈስ
ወላዋይ ሌባ ፣ ሃይማኖተ ቢስ
ወላዋይ ሌባ ፣ ሃይማኖተ ቢስ
Re: ሆረስ የአብይ ፈረስ!
አክሱም ዱልዱም ፣ የሰው ሸክም
አቋም የለየሽ ፣ የማይጠቅም
አቋም የለየሽ ፣ የማይጠቅም