Page 1 of 1

የ23ኛ ክፍለ ጦር ኮሎኔል ሑሴን በጎንደር ፋኖ ተማረከ!! በጎንደር ጠቅላይ ግዛት ዕዝ በዛሬው የእብናት ውጊያ የተማረኩ የአብይ አህመድ ወንብር ጠባቂቆች!!።

Posted: 16 Jul 2025, 13:01
by Wedi

የ23ኛ ክፍለ ጦር ኮሎኔል ሑሴን በጎንደር ፋኖ ተማረከ!!

በጎንደር ጠቅላይ ግዛት ዕዝ በዛሬው የእብናት ውጊያ የተማረኩ የአብይ አህመድ ወንብር ጠባቂቆች!!።

ድል ለአማራ ህዝብ!!

Please wait, video is loading...

Re: ገቡ ገቡ ገቡ ጋሎች ገቡ!! በጎንደር ጠቅላይ ግዛት ዕዝ በዛሬው የእብናት ውጊያ የተማረኩ የአብይ አህመድ ወንብር ጠባቂቆች!!።

Posted: 16 Jul 2025, 13:24
by Wedi
ኮለኔሉ በፋኖ ተማረከ!!
Please wait, video is loading...
:P
:!:
Please wait, video is loading...

Re: የ23ኛ ክፍለ ጦር ኮሎኔል ሑሴን በጎንደር ፋኖ ተማረከ!! በጎንደር ጠቅላይ ግዛት ዕዝ በዛሬው የእብናት ውጊያ የተማረኩ የአብይ አህመድ ወንብር ጠባቂቆች!!።

Posted: 16 Jul 2025, 14:44
by Za-Ilmaknun
እንግዲህ ይህን መንጋ ተማምነው ነው እነ ማሙሸት መለቃቀም ቀረን 90 ፐርሰንት ጨረስን የሚሉት 🤣 ምድረ ማፈሪያ የ ኦህዴድ ጎጀሌ በየገባበት እያለቀ ቢሆንም፣ አዲስ አበባ ላይ ህዝብ እያስራቡ በሚኮለኩሉት ብልጭልጭ ፣ ሌላውን ለመፎገር ይባዝናሉ፣፣

የደጋ ዳሞቱንስ የጠገበው አሞራ እያገሳ ይንገራቸው! ህዝብን በሩ ድረስ ሄደህ አስገብራለሁ ስትል የሚጠብቅህ ውርደት እና ሽንፈት ብቻ ነው፣፣
ዘላለማዊ ክብር እና ድል ለ ፋኖ ጀግኖች!!💪🏼💪🏼