Page 1 of 1
Apolitical- Respect where due
Posted: 16 Jul 2025, 02:38
by Tiago
Re: Apolitical- Respect where due
Posted: 16 Jul 2025, 07:38
by Odie
አይ ቲያጎ!
ቆፍጣና ኢትዮዽያዊ/አማራ ትመስለኝ ነበር!
ማን እያለማ ማን ለምን እያለማ ለማን እየለማ ባለቤትነቱ የማን እንደሆነ ባልታወቀ ከተማና አገር ይህን እያደነቅህ ነው? ወደ ሆረስነት እየተቀየርክ ነው? እየሞተ ያለው ህዝብና ወጣት የዚህ ልማት አካል ነው?
ድመት ወተት ብዙ ታለበ ቢሏት ከገሌ በላይ ላይጨመርልኝ አለች አሉ!
Equity, inclusion በሌለበት ሁኔታ ንዋይ ቢፈስ ከተማ ቢለማ አሁንም የተወስነ ቡድን የኢኮኖሚና የስልጣን የበላይነት እየተቆናጠጠ ከተማ ቢብለጨለጭ በ 1000 ጀነሬሽን እዳ ፎቅ ቢስራ ለኔ ፍሬ ከርሲ ነው:: ይሄ ሁሉ ብልፅግና ሲፈራርስ ማን maintain ያደርጋል:: ንጉሱ በደርግ ሲቀየሩ ደርግ በወያኔ ሲፈርስ አዲስ አበባ መልሳ ፈራርሳለች:: እያንዳንዱ ዝንጀሮ ስልይጣን ላይ ሲፈናጠጥ ያለፈውን አፍርሱ ራሱን የሚመስል ነው የሚስራው!
Re: Apolitical- Respect where due
Posted: 16 Jul 2025, 10:26
by Tiago
The Addis Ababa Riverside Green Development Project, otherwise known as the “Sheger Beautifying Project”, is a project sponsored by the Ethiopian government and funded by the Chinese Communications Construction Company (CCCC). The project was launched in February 2019 to clean the city’s rivers and create a walkable and green public realm.
The project runs alongside a total 56 km stretch, starting from Entoto and ending at the Akaki wastewater treatment plant. In the Students Reinventing Cities competition, teams should select a 5km site area of their choosing to focus their project on. The project presents an important step to address river pollution, caused by ineffective waste management and illegal dumping, which threatens the environment and the health of local communities.
https://www.c40reinventingcities.org/en ... -1907.html
The Italian Embassy in AA also financed in cleaning up the river around "bela"
የከተማው ወንዞች አፀያፊ ደረጃ ላይ ደርሰው ነበር
አሁን የሚሰራው ስራ ለነዋሪው ንጱ ሁኔታዎች ይፈጥራሉ
ይህ ከብልጭልጭ መብራትና በጭፍንና በሕገወጥ ለሚሰራው ሌብነት የሞላበት የከተማ
ልማት ድጋፍ መስጠት አይደለም
Re: Apolitical- Respect where due
Posted: 16 Jul 2025, 11:03
by Odie
ቻው ቲያ-ጎ!
Another hybrid!
You deserve misraq’s spank!
እንትን ስፈር ተጠረገ እንትን ስፈር ፀዳ ተቀባ እያላችሁ ተደስቱ ለጥቅም ወይም በዘር ጠለቅ ብሎ ባለመረዳት
