After mismanaging the country for solid 7 years, Abiy has no option but to betray Ethiopia & bow down to the demand of Egypt to save his throne.
Ethiopia will be bound not to use any amount of water from Abay!
My fear is coming to be true ! Abiy will be forced to sign zero sum agreement with Egypt!
Last edited by Axumezana on 15 Jul 2025, 15:18, edited 1 time in total.
Re: My fear is coming to be true ! Abiy will be forced to sign zero sum agreement with Egypt!
የኢትዮጵያ ጠላት የትግሬ ባንዳዎችና ሻቢያ የግብጽ አሽከር ስለሆኑ ኢትዮጵያዊ ሁሉ እንደ እናንተ የግብጽና የቅኝ ገዦች አቃጣሪና አጎብዳጅ ይመስልሃል!!! ይህ የዚህ ሰሞን ግርግር ነው! ግብጽ አላርፍ ካለች እኛ አባይን አይደለም የምናቆመው አባይን አባይ የሚያደርጉትን ወንዞች ሁሉ ቀጥ ልናደርጋቸው እንችላለን!! ይህ ሁሉ እዞም እዛም የሚንጫጫ ተላላኪ ሁላ ሙልጭ አድርገን ካገራችህ እናጸዳለን! ኢትዮጵያውያንን ብዙ ባትገፉን ጥሩ ነው!!! የሲሲና ትራምፕን ድራማ እርሳው!!!!
Re: My fear is coming to be true ! Abiy will be forced to sign zero sum agreement with Egypt!
Horus ጀላንፈው አብይ እኾ ግብፅ ድረስ ሂዶ በመሃላ ሰጥቷቸዋል! እርም ቢኖርህ ዳግማይ ጆኖሳይድ ትግራይ ላይ ለመፈፀም ይዳዳሃል!