Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 37369
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

WHAT DOES TRUMP WANT FROM GERD? NOBEL PEACE PRIZE! AND, ETHIOPIA WILL NEVER SIGN A COLONIAL AGREEMENT WITH ANY POWER !!

Post by Horus » 15 Jul 2025, 11:16

But Ethiopia and Egypt are not in a state of war. Hence, Trump can't play the role of a mediator and get the peace prize. So, he wasting his effort on the wrong horse.

AND, WHAT DOES SISI WANT? He wants to appear strong for his internal consumption. Sisi knows GERD is completed.

Those who are trying to delay the GERD inauguration are also wasting their time because at the end of the day it does not matter when the GERD is inaugurated. All we need is that the GERD produces power every day.

ALL WE NEED TO DO IS PROTECT THE GERD FROM CYBERATTACK!


Last edited by Horus on 15 Jul 2025, 11:27, edited 2 times in total.




Horus
Senior Member+
Posts: 37369
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: WHAT DOES TRUMP WANT FROM GERD? NOBEL PEACE PRIZE! AND, ETHIOPIA WILL NEVER SIGN A COLONIAL AGREEMENT WITH ANY POWER

Post by Horus » 15 Jul 2025, 21:41

የፑሪትሪያ ቦዘኔዎች የራሳቸው ድስት እያረረ ስለ ትራምፕ ዝብዝብ ጢዝሚሯቸው እስተሚቀላ ይንጫጫሉ! መላ ጸረ ኢትዮጵያ ኃይሎች ለ13 አመት እንደ ተልባ ሲንጫጩ ግድቡ ተሰርቶ ማለቁን ረስተው!!! ኢትዮጵያ የሌላትን ዉሃ ለግብጽ አትፈርምም!!! ዝናብ ካልዘነበ እና ድርቀት ከሆነ ኢትዮጵያ ዉሃ ከጉድጓድ ቆፍራ ለግብጽ አትልክም! አለቀ!!! ድርቀት ሲመጣ ዉሃ እንዳያልቅባቸው ዛሬ ላይ ሜዲተራኒያን ውስጥ የሚገባውን ዉሃ ሰብስበው መያዝ ነው ያለባቸው ።

ይህም ሆነ ያ ይህ ጭቅጭቅ እየተካሄደ የትራምግኡልበተኛ ነው ። ፕም ስልጣን ያበቃል።

በእኔ ግምት ትራምፕ የኖቤል ሰላም ሽልማት አያገኝም ። ሲጀመር አውሮፓዊያን አይወዱትም ፣ ሲቀጥል ምንም አይነት የሰላም ሰው አይደለም ። እሱ ቡሊ በገንዘቡ ዝናና ስም ለመግዛት የሚታክት አጉል ጉልበተኛ ነው። ሌላው ቀርቶ በሱዳን ውስጥ እንኳን ሰላም ማምጣት አልቻለም! የማይዋጉትን ኢትዮጵያና ግብጽ አስታርቄ ሽልማት ይሰጠኝ የሚል ናርሲሲት!!

የግብጽ ዋና አላማ አሁን አባይ ግድብ ሳይሆን ኢትዮጵያ ቀይ ባህር ላይ ወጥታ የባህር ኃይል እንዳታቆም ነው። ያ ደሞ ልክ እንደ ግድቡ ነው!!! የቀን ጉዳይ እንጂ ቀኑን ጠብቆ ሕያው የሚሆነ ነገር ነው።

የፈራረሱት ፑሪትሪያ፣ ሱዳን ን ፣ ሱማሌ ፣ ደቡብ ሱዳን ፣ ኬኒያና ጂቡቲ ለራሳቸው ሕልውና ሲታትሩ ኢትዮጵያ ፈጠን ብላ እድገቷን ማራመድ ነው! የማዳበሪያ ፋብሪካ ሰርተን እርሻችን ማዘመን! የብረት ፋብሪካ ሰርተን የራሳችን መኪናና ታንክ መስራት ወዘተ አለቀ! ያሜሪካ እርዳታ ከፈለጉ ዛሬ ማቆም ይችላሉ! ኢትዮጵያን አይደለም በርዳታ በአጎዋ እቀባም አላስቆሟትም!

ማንም ኃይል ኢትዮጵያ ሊያስቆም አይችልም! አሜሪካ ከፈለገች ሙሉ በሙሉ ካፍሪካ ቀንድ ጠቅልላ ትውጣ!!!! ኢትዮጵያ ከሩሲያ ፣ ቻይና ፣ ሕንድ ፣ አውሮፓ፣ ቅርብ ምስራቅ፣ እሩቅ ምስራቅ እስከ ብራዚል ራሷን ዘግታለች !!!

በአፍሪካ ቀንድ ኢትዮጵያ የሚፈልግ አሜሪካ እንጂ ኢትዮጵያ አሜሪካንን አትፈልግም! ያሜሪካ እቃ ኢትዮጵያ ውስጥ አይሸጥም! ኢትዮጵያ ወደ አሜሪካ የምትልከው እቃ የላትም! ይህን መራራ ሃቅ የምያውቁ ናቸው እዚህ የሚንጫጩት

የአለም ባንክ ብድር እኛን ለመበዝበዝ የሚሰጠን ብድር እንጂ በነጻ የምናገኘው ገንዘብ አይደለም! ብርራቸውን እንድንከፍላቸው ከፈለጉ ኢኮኖሚና ሰላማችንን መጠበቅ የግድ ይላቸዋል!

የኛ ስራ በዚች 5 እና 10 አመት በራሳችን እግር መቆም ብቻ ነው!!!! ያፍሪካ ቀንድ ንጉስ ኢትዮጵያ ብቻ ናት!! ይህ ደሞ መላ አለም ያውቀዋል!!!

Dark Energy
Member
Posts: 2503
Joined: 24 Feb 2022, 14:08

Re: WHAT DOES TRUMP WANT FROM GERD? NOBEL PEACE PRIZE! AND, ETHIOPIA WILL NEVER SIGN A COLONIAL AGREEMENT WITH ANY POWER

Post by Dark Energy » 15 Jul 2025, 21:53

Ugly oldie Galla slave Guragie,

I have bad news for you. Egypt knows it has to bomb the Gerd out of existence once for all. The Super Powers are on the side of Egypt on this one. The problem is how to minimize casualties in Ethiopia and the downstream countries. It is a done deal. Nig…ga, know your place. 8) :lol: :lol: :lol: Egypt has to do it. The proper time is obviously the dry seasons. It is a life decision for Egyptians. Bravo Meles. He gave you an excellent homework. Perhaps, he is laughing at you from the heavens. :lol: :lol: :(

Post Reply