Page 1 of 1

ኪያ አምቦነሽ ስለ ብርሃኑ ነጋና ኤፍሬም ማዴቦ የምትለው አላት!!!

Posted: 14 Jul 2025, 12:02
by Horus
:idea: :idea: :idea: :!: :!: :!: :!:


Re: ኪያ አምቦነሽ ስለ ብርሃኑ ነጋና ኤፍሬም ማዴቦ የምትለው አላት!!!

Posted: 14 Jul 2025, 12:22
by Odie
Horus wrote:
14 Jul 2025, 12:02
:idea: :idea: :idea: :!: :!: :!: :!:

ጋሽ ቢቂላ/ሆደስ/Horse/Horus ለምን እንዲህ እንደሆነ አይገባኝም====አባገዳ ብራኑ ድብድቦ/ድብዳብ ለምን እንዲህ እንደሆነ አልገባኝም :lol: :lol:
የኢሃዻ ትሩፋቶች ያው ከፖርቲ ወደፓርቲ መገላበጣቸው ማርክሲሲቶች ለስው ግድ እንደሌላቸው ስው ማተር ነው ስለሚሉ ዘመናቸው ያለቀ አጨብጫቢዎች መሆናቸው የታወቀ ነገር ስለሆነ ሊያስገርም አይችልም! ውሻ ትፋቱን መልሶ ይልሳል :lol: