Re: ☄️ ከታሪክ ማህደር፣ ምርኮኛው ፊልድ ማርሻል Horus ☄️
ብርሃኑ ቢማረክ ለሀገሩ በጀግንነት ሲዋደቅ እኮ ነው... ይህ የሚያኮራ እንጅ የሚያሳፍር አይደለም... በዚያን ወቅት በሶሻሊስት አገሮች መውደቅና በአረቡ አለም ሴራ ኢትዮጵያ ተዳከመች... ሻዕብያና ወያኔም ለዚህ በቁ...
ጀግናው ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከዚያ ሁሉ መከራ ወጥቶ በአሁኑ ወቅት ሻዕብያንና ወያኔን እያንቀጠቀጠ ነው... እናንተም ይሄው ምርኮኛ እያላችሁ 100 ጊዜ ትለቀልቃላችሁ በፍርሃት::
ጀግናው ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከዚያ ሁሉ መከራ ወጥቶ በአሁኑ ወቅት ሻዕብያንና ወያኔን እያንቀጠቀጠ ነው... እናንተም ይሄው ምርኮኛ እያላችሁ 100 ጊዜ ትለቀልቃላችሁ በፍርሃት::