Page 1 of 1
አዲስ አበባ ውስጥ መንገድ ላይ መለመን ሕገ ወጥ መሆኑን ስንቶቻችሁ ታቃላችሁ!
Posted: 13 Jul 2025, 22:32
by Horus
Re: አዲስ አበባ ውስጥ መንገድ ላይ መለመን ሕገ ወጥ መሆኑን ስንቶቻችሁ ታቃላችሁ!
Posted: 13 Jul 2025, 22:43
by Fiyameta
Re: አዲስ አበባ ውስጥ መንገድ ላይ መለመን ሕገ ወጥ መሆኑን ስንቶቻችሁ ታቃላችሁ!
Posted: 13 Jul 2025, 23:46
by sesame
ኢትዮጵያ ለማኝ እገር ናት::
That is where you stop the beggary, at the state level. A nation that has depended on foreign hand outs for the past 70 years cannot stop the culture of beggary by fiat.
https://youtube.com/shorts/YwL_rHhfIT4? ... 0Es3i8uqod
Re: አዲስ አበባ ውስጥ መንገድ ላይ መለመን ሕገ ወጥ መሆኑን ስንቶቻችሁ ታቃላችሁ!
Posted: 14 Jul 2025, 12:30
by ethiopianunity
I would not say that if l were you while in Ethiopia because of lack of proper leadership for the past 60 some years. You can disappear poverty from Addis according to this and past leadership by removing the poor per corridor limat or killing the poor. There, you solved poverty.
Re: አዲስ አበባ ውስጥ መንገድ ላይ መለመን ሕገ ወጥ መሆኑን ስንቶቻችሁ ታቃላችሁ!
Posted: 14 Jul 2025, 18:05
by Tiago
ወደው ነው የሚለምኑት ?ሌብነትን እንደ ስራ መያዝ አለባቸው ነው የምትለው?
እገሪቱ የምትተዳደረው በልመናና በብድር መሆኑን እንዴት ዘነጋህ ?For millions of unfortunate citizens it is their only way of survival.
የአብይ መንግሥት የጎሰኛና የዘራፊ መፈንጭያ መሆኑን ለመካድ ትፈልጋለህ ?