Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 39844
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ወጣቶች አደባባይ! (በድሉ ህንጻ @14:40)!

Post by Horus » 13 Jul 2025, 21:20

ገባ ስንቱን አይተሽ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

ታሪካዊው በድሉ ህንጻን 14:40 ተመልከቱት! ኃይለ ስላሴ ይጎበኙት ነበር! ዛሬም እሱን የሚበልጥ ውብ ዲዛይን የለም!!!!


Affable
Member
Posts: 620
Joined: 15 Jul 2023, 13:21

Re: ወጣቶች አደባባይ! (በድሉ ህንጻ @14:40)!

Post by Affable » 13 Jul 2025, 21:43

ዋናው ጥያቄ መሆን ያለበት እንዲህ አይነቱ ኢትዪጺያ በ Eritrea ቴሌቨዠን የመተላለፉ ፍቃድ አለው ወይ ነው።
ካለው ስለአሰብ ፣ የቀይባህር በር access ገረመሌ ጭቅጭቅ አቁሙ። ኤርትራኖች ጠቅልለው ኢትዪጺያ እንደሚከትሙ ማወቅ ትንቢተኛ መሆንን አይጠይቅም።
ብዙ ነገሮች በቀላሉ መፉትሄ እንደሚያገኙ መገመት ከጀመርኩ ሰነበተ።

Tiago
Member
Posts: 2921
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: ወጣቶች አደባባይ! (በድሉ ህንጻ @14:40)!

Post by Tiago » 13 Jul 2025, 21:59

ሰገጤ ፓርክ. :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 39844
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ወጣቶች አደባባይ! (በድሉ ህንጻ @14:40)!

Post by Horus » 13 Jul 2025, 22:04

Affable wrote:
13 Jul 2025, 21:43
ዋናው ጥያቄ መሆን ያለበት እንዲህ አይነቱ ኢትዪጺያ በ Eritrea ቴሌቨዠን የመተላለፉ ፍቃድ አለው ወይ ነው።
ካለው ስለአሰብ ፣ የቀይባህር በር access ገረመሌ ጭቅጭቅ አቁሙ። ኤርትራኖች ጠቅልለው ኢትዪጺያ እንደሚከትሙ ማወቅ ትንቢተኛ መሆንን አይጠይቅም።
ብዙ ነገሮች በቀላሉ መፉትሄ እንደሚያገኙ መገመት ከጀመርኩ ሰነበተ።
በትክክል! ኢትዮጵያ ዙሩን እያከረረችው ነው፤ ኤርትራ ብቻ አይደለም የሱዳን ፣ የደቡብ ሱዳን ፣ የኬኒያ ፣ የሱማሌ ፣ የሱማሌላድ ፣የጂቡቲም ወጣት ሕዝብ እኛስ ማለታቸው የግዜ ጉዳይ ነው!! ኢትዮጵያ አሁን የሰፈራችን ሞዴልና ፓራዳይም ነች! ኢትዮጵያ ውስጥም ቢሆን ይህ ነገር ባዲስ አበባ ተወስኖ አይቀርም! ከተሞች ሁሉ ተመሳሳይ ደረጃ እየጠየቁ ይመጣሉ።

Affable
Member
Posts: 620
Joined: 15 Jul 2023, 13:21

Re: ወጣቶች አደባባይ! (በድሉ ህንጻ @14:40)!

Post by Affable » 13 Jul 2025, 22:12

The name doesn’t matter. A society that is progressing is all inclusive. It encompasses everything that moves society forward.
ዛሬ አዲስ አበባ ጠጅ ቤቶች ፣ አረቄ ቤቶች አይደሉም በየሰአቱ የሚከፈቱት። የግል ትምህርትቤቶች ፣ መናፈሻዎች ፣ የብስክሌት መንገዶች ፣ የፀዱ የከተማ ወንዞች ፉሳሽ እንጂ።
የወደፊቷ ኢትዪጺያ በምንም ተአምር ከአሁን በሂላ ጭንቅላቱን ከ ቂ. መለየት በማይችል ሽማግሌ የትራይባል ፓለቲካ አትመራም። የወደፊቱ ኢትዪጺያ ተስፋ ገና አልተወለዱም።

Horus
Senior Member+
Posts: 39844
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ወጣቶች አደባባይ! (በድሉ ህንጻ @14:40)!

Post by Horus » 13 Jul 2025, 22:26

The deeper change that is taking in the minds of this generation is not visible to us. It is a new mindset, a new psychological frame, new sets of ideas are taking shape in the emerging culture. Ethiopia is forever changing.

Odie
Member+
Posts: 6024
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ወጣቶች አደባባይ! (በድሉ ህንጻ @14:40)!

Post by Odie » 13 Jul 2025, 22:57

Skull without brain :lol:
See yourself in a mirror!
Ignoramus :lol:



Odie
Member+
Posts: 6024
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ወጣቶች አደባባይ! (በድሉ ህንጻ @14:40)!

Post by Odie » 13 Jul 2025, 23:39

Lifeless beggar from Sodo!
If you were not beggar to be paid by PP, you could have used your head.
Unfortunately, you don't have head, you have dementia with behavior disturbance and what you do here is the manifestation!
Typical lifeless educated Kuli paid by PP to post corrupt videos


ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10407
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: ወጣቶች አደባባይ! (በድሉ ህንጻ @14:40)!

Post by ethiopianunity » 14 Jul 2025, 12:22

Affable wrote:
13 Jul 2025, 22:12
The name doesn’t matter. A society that is progressing is all inclusive. It encompasses everything that moves society forward.
ዛሬ አዲስ አበባ ጠጅ ቤቶች ፣ አረቄ ቤቶች አይደሉም በየሰአቱ የሚከፈቱት። የግል ትምህርትቤቶች ፣ መናፈሻዎች ፣ የብስክሌት መንገዶች ፣ የፀዱ የከተማ ወንዞች ፉሳሽ እንጂ።
የወደፊቷ ኢትዪጺያ በምንም ተአምር ከአሁን በሂላ ጭንቅላቱን ከ ቂ. መለየት በማይችል ሽማግሌ የትራይባል ፓለቲካ አትመራም። የወደፊቱ ኢትዪጺያ ተስፋ ገና አልተወለዱም።
I have question, development is a good idea but as population , community must define how to develop my sefer, my city. Top - down system is anti population. Melkam, you developed the city, yet you oppose small businesses? How do residents survive without creating their own businesses and jobs ? You oppose tej and arekay bet, those are income for residents. It is ok to you modern style bars but not Arekay and Tej even Tela bet? Residents working hard to earn money is the right thing to do . Oh by the way , it is ok for beer factories to benefit as well but not homemade Tej, Tela and Arekay bet?. In reality, alcoholic drinks must be curbed as it destroys human brain and family if the home pillar man becomes alcoholic and wasting his and family income on harmful substance, alcohol. In U. S most liquor stores are opened by Arabs in black neighborhood . Why do you think that is?

Affable
Member
Posts: 620
Joined: 15 Jul 2023, 13:21

Re: ወጣቶች አደባባይ! (በድሉ ህንጻ @14:40)!

Post by Affable » 14 Jul 2025, 21:34

Ethiopian unity, you said alcoholic drinks must not be available because it destroys human brain. And you argued how come the ጠጅ ቤት እና አረቄ ሻጮች እንዴት አይኑሩ አልክ ብለህ አሻሼገዳሜ አልክ እኔን ለመውቀስ። የሚፅፉት ከጥላቻ ብቻ ተነስተው ከሆነ ሰዎች አንዴ ብቻ አይደለም ብዙ ተቃራኒ አሳብ በአንድ ፓራግራፉ ውስጥ መፃፍ ይችላሉ። በነገራችን ላይ አንዳንድ “ ስራዎች” ለዘላለም መጥፋታቸው ሀቅ ነው። ከለውጡ ጋር ህብረተሰብ እራሱን ያስተዋውቃል።
እኔ አሜሪካ ስገባ ሱቅ ለመክፈት የሚያስቡ አበዞች ብዛት ብዙ ነበር። ዛሬ ምናልባት አንድ አይገኝም።
ግዜው ተለውጦአል። አበሻውም ከለውጡ ጋር ወዳጅነት ይፈጥራል።

Post Reply