Re: ፈርኦኖቹ ፒራሚድ ያቆማሉ! ፊኛሜንታል አሁንም ፎቶሾፕ እየነፋ ነው!!!!
ጥጋበኛ ተብሎ መኮነን የልጅ አፍ መፍቻ የነበረዉ ተረስቶ ግንበኛ ተብሎ መወደስ የልጅ አፍ መፍቻ ሊሆን ነዉ እያልክ ነዉ?
የእኔን የሰነበተ ሀይለኛ ፀብ ይቋጫል።
እርግጠኛ ነኝ ይህ ሶፕ ኦፕራ ይደለም።
የሁለችንም ጌታ ኣንድ እግዝኣብሔር ነዉ። ካህኑ ፈረኦን ምስክራችን ነዉ።
አመን፣ እመን፣ እሙን፣ አሜን፣ አሙን።
ግንበኛ ማለት በወጣትነቴ የሰማሁትን የመህሙድ አህመድን ተረሳሽ ወይ ሙዝቅ ኣስታወሰኝ እና ዛሬም ሰማሁት።
ግምበኛ ነኝ እማሆይ ብሎ የተነሺ ተራመጂ ባለተራ ሙዝቀኛ ደግሞ ማን ይሆን?
የእኔን የሰነበተ ሀይለኛ ፀብ ይቋጫል።
እርግጠኛ ነኝ ይህ ሶፕ ኦፕራ ይደለም።
የሁለችንም ጌታ ኣንድ እግዝኣብሔር ነዉ። ካህኑ ፈረኦን ምስክራችን ነዉ።
አመን፣ እመን፣ እሙን፣ አሜን፣ አሙን።
ግንበኛ ማለት በወጣትነቴ የሰማሁትን የመህሙድ አህመድን ተረሳሽ ወይ ሙዝቅ ኣስታወሰኝ እና ዛሬም ሰማሁት።
ግምበኛ ነኝ እማሆይ ብሎ የተነሺ ተራመጂ ባለተራ ሙዝቀኛ ደግሞ ማን ይሆን?
Re: ፈርኦኖቹ ፒራሚድ ያቆማሉ! ፊኛሜንታል አሁንም ፎቶሾፕ እየነፋ ነው!!!!
የምስራቅ ኣፍርካ ፈረኦ አቧራዉን ኣራግፎ ተነስቶ ግምበኛ ሆነ ሲባል የምስራቅ ኣፍርካ ክርስትያኖች እና እስላሞች ሰምተዉ ምን ኣሉ?
ፈረኦ ደቻሳ፣ ነብዮተ ደቸኣ ኣሉ ወይስ እግዜር ምስክራችን ነዉ ምንም ኣንልም ኣሉ?
ፈረኦ ደቻሳ፣ ነብዮተ ደቸኣ ኣሉ ወይስ እግዜር ምስክራችን ነዉ ምንም ኣንልም ኣሉ?
Re: ፈርኦኖቹ ፒራሚድ ያቆማሉ! ፊኛሜንታል አሁንም ፎቶሾፕ እየነፋ ነው!!!!
ፈረኦን ጎዳኔ ቡቡሌ ዴብኤ
አበየ አዋረ ሀርጫሴ ከኤ
ቃልች አዋረ ሀርጫሴ ከኤ
ወልደ ራብዕ ሀርጫሴ ከኤ
ራቱን ጃሱስ ማል ተኤ
ሼከ ወልደ ሀራሙ አከም ተኤ
እዴሳን ከኤ ኩኖ አከነ ተኤ
አበየ አዋረ ሀርጫሴ ከኤ
ቃልች አዋረ ሀርጫሴ ከኤ
ወልደ ራብዕ ሀርጫሴ ከኤ
ራቱን ጃሱስ ማል ተኤ
ሼከ ወልደ ሀራሙ አከም ተኤ
እዴሳን ከኤ ኩኖ አከነ ተኤ