ወደሽ ከተደፋሽ፣ ቢረግጡሽ አይክፋሽ ነው የጉራጌ ታሪክ!!
፟-----------------------------------------------
አቶ ካሳሁን ከዚህ ቀደም የከተማ ልማት ሚኒስቴር ኮሙኒኬሽን ኃላፊ በነበሩበት ወቅት፣ ጉቦ ሲቀበሉ እጅ ከፍንጅ ተይዘው በወቅቱ አለቃቸው በመኩሪያ ሃይሌ ከስራ ተባሯል። ዛሬ ግን ካሳሁንን ያባረሩት ሚኒስትር በብሄር ጉራጌ በመሆናቸው ከካሳሁን ጎፌ ባነሰ ሀላፊነት የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽነር ሲሆኑ፣ ይሄ የኦህዴድ ብልጽግና ሌባ ደግሞ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ሆኗል!
ይታያችሁ!
ጊዜው የኦህዴድ ብልጽግና it’s our time to eat የሚሉበት ነው፡፡
እዚህ ላይ መታወቅ ያለበት የኦህዴድ ብልጽግና መንግስት የኦሮሞ መንግስት አለሞሆኑን ነው፡፡የጥቂት ሌባና ዘራፊ ኦህዴድ ኦሮሞዎች መንግስት ነው፡፡ ኦሮሞ እንደሌላው የኢትዮጵያ ብሄር በስርዓቱ እየተሰቃየ ነው፡፡