ያረጀ ሃሳብ የሞተ ሃሳብ ነው! Ethiopian AI Institute!
ኢትዮጵያን የሚወርሷት ብቻ ሳይሆን ወደ ፊት የሚገፏት እነዚህ ፍጡራን ናቸው!
Last edited by Horus on 12 Jul 2025, 20:52, edited 1 time in total.
Re: ያረጀ ሃሳብ የሞተ ሃሳብ ነው!
First, I am impressed with their command of English. Yes, Ethiopia is theirs, and they are the one who create a better Ethiopia. የ ER ደንቆሮዎች በ lighting speed ስለዚህ ቪዲዪ ስህተት አለመጠቆማቸው ገርሞኛል። Any news good about Ethiopia የበሽታቸው መነሻ ምክንያት ነው።
Eden, tribalism የዝግምታ ሞት እየሞተ ነው ስንል አለምክንያት አይደለም።

Re: ያረጀ ሃሳብ የሞተ ሃሳብ ነው! Ethiopian AI Institute!
"የ ER ደንቆሮዎች በ lighting speed ስለዚህ ቪዲዪ ስህተት አለመጠቆማቸው ገርሞኛል። " ትክክል! ወረቀትና ደንቆሮ የያዘውን አይለቅም ተባልኮ! አሁን ያ የሞተው ሃሳባቸውን እርስበርሳቸው እየተቀባበሉ ቀናቸውን ያሳልፋሉ ። በኢትዮጵያና በነሱ መሃል ያለው ርቀት በየቀኑ እየሰፋ ስለሆነ በጥቂት ግዜ መለፋደጃው ቋንቋ ያልቅባቸዋል! የማያውቁትን ነገር መስደብ ስለማይቻል

Re: ያረጀ ሃሳብ የሞተ ሃሳብ ነው! Ethiopian AI Institute!
The real technology in computer engineering is the material on which it is built. semiconducters.
AI is just writing orders semiconductors can read or listen to.
If Ethiopia manufactures semiconductors that can read or listen to orders or commands, that would be technological advancement.
What Ethiopia is rather doing is similar to buying wooden chairs, not make them, from abroad and teaching children how to sit on them.
AI is just writing orders semiconductors can read or listen to.
If Ethiopia manufactures semiconductors that can read or listen to orders or commands, that would be technological advancement.
What Ethiopia is rather doing is similar to buying wooden chairs, not make them, from abroad and teaching children how to sit on them.
Re: ያረጀ ሃሳብ የሞተ ሃሳብ ነው! Ethiopian AI Institute!

Last edited by Fiyameta on 12 Jul 2025, 22:27, edited 1 time in total.
Re: ያረጀ ሃሳብ የሞተ ሃሳብ ነው! Ethiopian AI Institute!
Producing semiconductors is not easy. It requires upfront billions of dollars. This is an application versus infrastructure argument. Not every country in practice is capable of manufacturing semiconductor. But every country could learn AI. Semiconductor could not bring new knowledge. It just helps as an infrastructure AI to do its magic.
በሌላ አነጋገር AI ተአምሩን እንዲሰራ semiconductorን መጋለብ አለበት።
በሌላ አነጋገር AI ተአምሩን እንዲሰራ semiconductorን መጋለብ አለበት።
Re: ያረጀ ሃሳብ የሞተ ሃሳብ ነው! Ethiopian AI Institute!
ባባባባባባባባባባባ!
የጃጀ በግ!
የምትቀባጥረው ሁሉ ነገር ደህና ቢሆን እኮ ጥሩ ነበር! አንተ እንስሳ የጃጀ ማርክሲስት ሌኒንስት ወንድም አይደል እህትህ የሚሞተው አንተ ምን ቸገረህ:: ረመጥ ላይ ተቀምጠህ like the monkey who tried to capture the sky ቀባጥር የጥገኛ እንጀራህን እየፈተፈትክ!!
ህሊና ቢስ ቁሻሻ ቪድዮ ለቃሚ!
Re: ያረጀ ሃሳብ የሞተ ሃሳብ ነው! Ethiopian AI Institute!
AI is software engineering, specifically good for sorting big data and organizing data files, producing summaries, similarities, finding relations, like I said in simple terms COMMANDS or ORDERS. Even dumb Whorus can learn to do that. You just have to pay attention to basic logics.Affable wrote: ↑12 Jul 2025, 22:25Producing semiconductors is not easy. It requires upfront billions of dollars. This is an application versus infrastructure argument. Not every country in practice is capable of manufacturing semiconductor. But every country could learn AI. Semiconductor could not bring new knowledge. It just helps as an infrastructure AI to do its magic.
በሌላ አነጋገር AI ተአምሩን እንዲሰራ semiconductorን መጋለብ አለበት።
The most important foundation for computer engineering or AI is understanding the metallic and non-metallic behaviors of silicon of the PeriodicTable to produce semiconductors. Affable is definitely too poor for this project, but Ethiopia is not. Ethiopia is worth $170 billion annually.
Last edited by Dama on 13 Jul 2025, 07:23, edited 1 time in total.
Re: ያረጀ ሃሳብ የሞተ ሃሳብ ነው! Ethiopian AI Institute!
What sort of stupidity makes anyone expect a rapidly DYING nation with 100 million beggared people to have a future in AI.
ኣይ ብልጥግና
ትበላው የላት
ኤይ ኣይ ኣማራት
Horsey, there are no short-cuts to prosperity. Even if Ethiopia was not disintgrating, your AI fantasies have no logical basis. You'd have to go through decades of excrutiaing hard work to lift the 80% of your people under the poverty line to middle class status. AI is not for a nation of beggars!
ኣይ ብልጥግና
ትበላው የላት
ኤይ ኣይ ኣማራት

Horsey, there are no short-cuts to prosperity. Even if Ethiopia was not disintgrating, your AI fantasies have no logical basis. You'd have to go through decades of excrutiaing hard work to lift the 80% of your people under the poverty line to middle class status. AI is not for a nation of beggars!
Re: ያረጀ ሃሳብ የሞተ ሃሳብ ነው! Ethiopian AI Institute!
Odie, የህወአት ካድሬው “ ደንቆሮ” የሚለው ነገር ትንሽ ነርቨህን ነካ መሰለኝ። እናንተ በተራይባል ፓለቲክስ ሰም በደም የምትነግዱ ለአንዴም ለሁሌም እስክትጠፉ ድረስ ከ ER, I will be around get used to it.
ማንነው ትራይባሊዝምን የሚቃወም ሁሉ ማርክሲስት ነው ብሎ የነገረህ። ከበረት ER ላይ የለቀቁህ ? እንደሚወራው እነሱ ናቸው የ አልባኒያ ኮሚኒስቶቸን የሚያመልኩ። ስለ እኔ እድሜ አትጨነቅ። ትራይባሊስቶች ከ ኢትዪጺያ ፓለቲክስ ደብዛቸው እስኪጠፋ ድረስ እኖራለሁ። የመኖር ፉላጎቴ የናንተ ተረት ሲቀበር ለማየት ነው። For that to happen, I take care myself pretty good. I will be around to make sure the burial is done properly.
ማንነው ትራይባሊዝምን የሚቃወም ሁሉ ማርክሲስት ነው ብሎ የነገረህ። ከበረት ER ላይ የለቀቁህ ? እንደሚወራው እነሱ ናቸው የ አልባኒያ ኮሚኒስቶቸን የሚያመልኩ። ስለ እኔ እድሜ አትጨነቅ። ትራይባሊስቶች ከ ኢትዪጺያ ፓለቲክስ ደብዛቸው እስኪጠፋ ድረስ እኖራለሁ። የመኖር ፉላጎቴ የናንተ ተረት ሲቀበር ለማየት ነው። For that to happen, I take care myself pretty good. I will be around to make sure the burial is done properly.
Re: ያረጀ ሃሳብ የሞተ ሃሳብ ነው! Ethiopian AI Institute!
ኦቦ DDT ወደየት ገባ? ስራ ቀየረ ወይስ የደረጃ ዕድገት አግኝቶ ተሰወረ? 
ይህን እምቦቀቅላ ከነፈሰ-በላው ኦሮሙማ ዲሮን ይሰውርህ - በዕውቀት እደግ፤ ትምህርት ቤት ትዝታው ከምትልበት ዘመን ያድረስህ በሉልን። ትምህርት ቤትህ ከዘረ አጥፊ ብርሃኑ ነጋ የጦር ካምፕ ይሰውረው።
https://x.com/EthiAmhara/status/1942910 ... 0441989550

-
- Senior Member
- Posts: 12535
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ያረጀ ሃሳብ የሞተ ሃሳብ ነው! Ethiopian AI Institute!
I am still around, in a sort of a mood of mission accomplished, way ahead of ዘመቻ this ዘመቻ that. የቆሞ ቀሮች በቆመበት ህድ mood.Abere wrote: ↑13 Jul 2025, 11:38ኦቦ DDT ወደየት ገባ? ስራ ቀየረ ወይስ የደረጃ ዕድገት አግኝቶ ተሰወረ?
ይህን እምቦቀቅላ ከነፈሰ-በላው ኦሮሙማ ዲሮን ይሰውርህ - በዕውቀት እደግ፤ ትምህርት ቤት ትዝታው ከምትልበት ዘመን ያድረስህ በሉልን። ትምህርት ቤትህ ከዘረ አጥፊ ብርሃኑ ነጋ የጦር ካምፕ ይሰውረው።
https://x.com/EthiAmhara/status/1942910 ... 0441989550
I do have some sort of a reservation with regard to the translation used for intelligence in Amharic አስተዉሎት፣ ወይም ቀሮሚነ ነም-ቶልቼ (in Afan Oromo, that I came across in the internet).
Intelligence is used in the case of computer science to define ability to do something:
"Intelligence is generally defined as the ability to acquire, understand, and apply knowledge and skills. It includes reasoning, problem-solving, learning, memory, adaptability, and sometimes creativity or emotional understanding." a dictionary definition.
Re: ያረጀ ሃሳብ የሞተ ሃሳብ ነው! Ethiopian AI Institute!
ድምፅህ መሰማቱ መልካም ነገር ነው። ዘመቻ ሀ ዘመቻ ለ ወዘተ በመሰረቱ ኦሮሙማ-ብልጽግናን ምስጥ እንደ በላው እንጨት እያነካከተው ያለ ጉዳይ ነው። መቸም ህመምን ቢደብቁት ሞት ይመሰክራል እንድሉ - የኦሮሙማ-ብልጽግና መጨረሻው እንደ በሰበሰ ግንድ መገንደሱ አይቀረም። ለማስገንዘብ ያህል ነው።
ወደ አቲፊሻል ኢንተለጀንስ ስንመለስ አማርኛ በሚገርም ሁኔታ በርካታ ሳይንሳዊ ቃሎችን ስያሜዎች የመስጠት ብቃት አለው። የበለፀገ ቋንቋ ነው። ይህ ሰው ሰራሽ መሳሪያ የሰው ልጅ የሚፈልገውን ትዕዛዝ ሰጥቶት ያለብዙ መታከት መረጃ ከየቋቱ በሉል ዙሪያ ዳሶ አጢኖት አድርጎ የሚያሰናዳ ነው። ታዲያ ጥቅሙን እንጅ ጉዳቱን ደግሞ የሚያስተጋባ የለም። ለምን? የሰው ልጅ አእምሮ ያተባል ወይስ ያደነዝዛል (ደካማ) ያደርጋል የሚለውን አልተሰመረበትም።
AI does have potential for cognitive debt and impairing memory, along sides of some of its benefits. This should be also under lined. In any case, a country like Ethiopia ravaged by war and with skewed access due to tribalism, talking about common national agenda is difficult. Today's Ethiopia is all about Orommuma, not Ethiopia itself.

DefendTheTruth wrote: ↑13 Jul 2025, 11:58I am still around, in a sort of a mood of mission accomplished, way ahead of ዘመቻ this ዘመቻ that. የቆሞ ቀሮች በቆመበት ህድ mood.Abere wrote: ↑13 Jul 2025, 11:38ኦቦ DDT ወደየት ገባ? ስራ ቀየረ ወይስ የደረጃ ዕድገት አግኝቶ ተሰወረ?
ይህን እምቦቀቅላ ከነፈሰ-በላው ኦሮሙማ ዲሮን ይሰውርህ - በዕውቀት እደግ፤ ትምህርት ቤት ትዝታው ከምትልበት ዘመን ያድረስህ በሉልን። ትምህርት ቤትህ ከዘረ አጥፊ ብርሃኑ ነጋ የጦር ካምፕ ይሰውረው።
https://x.com/EthiAmhara/status/1942910 ... 0441989550
I do have some sort of a reservation with regard to the translation used for intelligence in Amharic አስተዉሎት፣ ወይም ቀሮሚነ ነም-ቶልቼ (in Afan Oromo, that I came across in the internet).
Intelligence is used in the case of computer science to define ability to do something:
"Intelligence is generally defined as the ability to acquire, understand, and apply knowledge and skills. It includes reasoning, problem-solving, learning, memory, adaptability, and sometimes creativity or emotional understanding." a dictionary definition.
Re: ያረጀ ሃሳብ የሞተ ሃሳብ ነው! Ethiopian AI Institute!
የአሰራሩ ጥልቀት ገና ያልተገለጠልህ ወይም ያልገባህ የኢትዮጵያ ኣምላክ ለሁለት ሺህ ዓመታት ገደመ የሰነበተዉን የባርነት ሰንሰለት በጥሶ፣ ለአምስት መቶ ዓመታት ገደማ የሰነበተዉን የዳ ቭንቺ ጆክ ገልጦ፣ አነሳስዋ ላይ ያሳፈረህ፣ የወደፊት ትዉልዶች አሙን የት ነበረ እንዲሉ ነዉ።
አሜሪካ ስንቶች ዓመታትን ኖረህ የአሜሪካ ሕገመንግስትን ሀ ሁ የማታዉቅ ከሆነ፣ ለአምስት መቶ ዓመታት ጆክ ሆኖ የሰነበተዉ ሳትጋደም ኣፈራችን የማታዉቅ ከሆነ፣ ኣስተምሮኛል የምትለዉ የመጀመርያዉ የኢትዮጵያ የሬይነሳንስ ሰዉ መባል የሚችል ጀርባህ ስር ወሽቆ ያለፈዉን የማታዉቅ ከሆነ፣ አሙን ማለት ያስተማረህን ኬምት ረስተህ ፓጋን እያልክ የምትለፋደድ ከሆነ ሌላ የአምስት መቶ ዓመታት ዘገምተኛ ወይም እንደ ፕሮፌሰር ታምራት ታደሰ ታምራት ስልጣን ላይ ለወጣ ኣጎብዳጅ ወይም ሃገርህን ኣስሯት የነበረዉን ከመሠረቱ ጀምሮ ሳታጠና በሃገር ፍቅር ስም ጡስ ጡስ ስትል የኖርክ ጥራዝ ነጠቅ ካልሆንክ ኣንተ ማን ነህ?
መለኮታዊ ጽምዶዎቹ ሁለት ዘገምተኞችን ጨምሮ መሆን ኣለበት ኣስብሎኛል።
ወይ ይግባህ፣ ካልገባህ ቻለዉ። ኣንዱን ለሰላሳ ሶስት ዓመታት ያህል ታዝቤ፣ ለሃያ ዓመታት ያህል ታግሼ ነዉ። ኣንተን ደግም ለአስራ ስምንት ዓመታት ያህል ታዝቤ እና ታግሼ ነዉ ይህ ሌላ መለኮታዊ ጽምዶ መሆን ኣለበት ያስባለኝ።
መገልፈጥ ብርቁ፥ የኣንተ ከጁድዮ ክርስትያን እስላም እስታብልሽመንት ወደ ኢጅይፕቶ ጁድዮ ክርስትያን እስላም እስታብልሽመንት ለዘላለሙ መመለስ ይሰማል ገና።“Horus” wrote:በኢትዮጵያና በነሱ መሃል ያለው ርቀት በየቀኑ እየሰፋ ስለሆነ በጥቂት ግዜ መለፋደጃው ቋንቋ ያልቅባቸዋል! የማያውቁትን ነገር መስደብ ስለማይቻል![]()
![]()
![]()
Re: ያረጀ ሃሳብ የሞተ ሃሳብ ነው! Ethiopian AI Institute!
A retarded neuroklugeNaga Tuma wrote: ↑13 Jul 2025, 14:59የአሰራሩ ጥልቀት ገና ያልተገለጠልህ ወይም ያልገባህ የኢትዮጵያ ኣምላክ ለሁለት ሺህ ዓመታት ገደመ የሰነበተዉን የባርነት ሰንሰለት በጥሶ፣ ለአምስት መቶ ዓመታት ገደማ የሰነበተዉን የዳ ቭንቺ ጆክ ገልጦ፣ አነሳስዋ ላይ ያሳፈረህ፣ የወደፊት ትዉልዶች አሙን የት ነበረ እንዲሉ ነዉ።