Re: የአሥመራ ወንዞች!
I cannot join the “ free Eritrea” movement. I am a foreigner. But I pray to God no more rain to Asmara otherwise the city will be washed up.
Re: የአሥመራ ወንዞች!
ዘሚ
አንተ ቁልቋል እየላጥክ፣ እኔ ኮሪዶር እየተጠየፍኩኝ፣ ሁለቱ ከተሞች በጎርፍ እየተጥለቀለቁ ነው። ምን ይሻላል ትላለህ?
አንተ ቁልቋል እየላጥክ፣ እኔ ኮሪዶር እየተጠየፍኩኝ፣ ሁለቱ ከተሞች በጎርፍ እየተጥለቀለቁ ነው። ምን ይሻላል ትላለህ?
Re: የአሥመራ ወንዞች!
ሻቦው ዘሚ
ድሮ ድሮ ፎቶህን ትለጥፍ ነበር፣ እስኪ ዕድገትክን ወይንም ውድቀትክን አሳየኝ።
ድሮ ድሮ ፎቶህን ትለጥፍ ነበር፣ እስኪ ዕድገትክን ወይንም ውድቀትክን አሳየኝ።