Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Selam/
Senior Member
Posts: 15605
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የጎጠኛው ቢቂላ ሁሬሳ ሿሿ ፍልስፍና!

Post by Selam/ » 12 Jul 2025, 07:05

አይ ጎጠኛው አቶ ቢቂላ ሁሬሳ - አማራን ስለኢትዮጵያዊነት ለማስተማር መሞከር ፣ ልጅ ለእናቷ ምጥ አስተማረች እንደማለት ነው!

Misraq
Senior Member
Posts: 15626
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የጎጠኛው ቢቂላ ሁሬሳ ሿሿ ፍልስፍና!

Post by Misraq » 12 Jul 2025, 09:44

እነዚህ ሰወች የራሳቸውን የኦሮሞ ብሔርተኝነት እያፋፋሙና በክልላቸው ሌላ ብሔር የስልጣን መዋቅር ውስጥ እንዳይገባ Ethnic Federalism ከተገበሩ በኋላ አማራ ጋር ሔደው በኢትዬጵያዊነት ካባ የስልጣን እና የደህንነት መዋቅሩን ተቆጣጭረው አማራን በኢትዬጵያዊነት ideology የድሃ ድሃ አድርገው ሕዝቡን ባርያ አድርገው ለመግዛት ፈልገው እንደሆነ ሕዝብ ተረድቷል፡፡

ለዚህ ነው የአማራ ብሔርተኝነት መውጫችን ነው የምንለው፡፡ በትምፃራሪው የአማራ ጠላቶች ውርደቱንም የሚሹ የአማራ ብሔርተኝነትን የሚቃወሙት (ለትግሬው ፡ ለሱማሌው ፡ ለወላይታው ፡ ለጉሙዙ ፡ ለአፋሩ ለኦሮሞው...ወዘተ ብሔርተኝነትን ፈቅደው ማለት ነው።)


ኢትዬጵያዊነት ዜግነት እንጂ ማንነት አይደለም

Odie
Member
Posts: 4549
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: የጎጠኛው ቢቂላ ሁሬሳ ሿሿ ፍልስፍና!

Post by Odie » 12 Jul 2025, 10:56

That is a lullaby to take the Southerners, the Amhara people and others take to sleeeeeeep while the mafia group comits a crime and robs resources :lol:







Oromuma fascists are robbing Ethiopia and killing Ethiopians under the cover of “Ethiopianism” which in real sense is not existent as some are still more Ethiopian than others. For example the ቢቂላ/ሆረስ of this forum believes he is more Ethiopian than everybody else in this forum which is the typical nature of the current dectatorial regime cadres. እንደሎተሪ ሲፋቁ ግን እውነታው ሌላ ነው!. Civilians, churches property are being destroyed in the name of none existent Ethiopia. Who is Ethiopian now? Oromo fascists, Abiyot Ahmed, ቢቂላ/ሆረስ, all other servants/ተባባሪ ዘራፊዎች:: ሁሉም በእኩልነትና በነፃነት የፈለገው ቦታ የሚስራባት የሚኖርባት የሚተነፍስባት ሃብት የሚያፈራባት እንዳስፈላጊነቱ የፖለቲካ ነፃነት አግኝቶ የሚሳትፍባት አገር እስካልተፈጠረች ድረስ ኢትዮዽያዊነት የጉልበተኞችና በጉልበት በሌሎች ላይ የሚጭኑት ሆኖ ይቀጥላል! The rest is a lie!
የኦሮሞ ፅንፈኞች ስለ ኢትዮዺያ ሲዘምሩ የተደበቀ ነገር እንዳለ ግልፅ ነው:: ይሄ የተለመደ ባህርያቸው አይደለምና!!

Misraq
Senior Member
Posts: 15626
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የጎጠኛው ቢቂላ ሁሬሳ ሿሿ ፍልስፍና!

Post by Misraq » 12 Jul 2025, 12:22

Oromuma are clever particularly the Tulema branch. They learnt to play confuse and convince to the finest level after studying the diverse cultural psychological sentiment of Amharas. While they are busy promoting Ethiopianism at the media and national level, they are playing the Gonder, Gojjam, Wollo and Shoa game to further polarize and weaken Amhara.

One should not underestimate the Tulema devils. Look at the below Gallit woman for instance. She is selling t-shirts with titles holding Gondar, Gojjam, Shoa, Wello...etc. she won't sell one that holds Wellega, Jimma, Arsi, Bale, Harar...etc.



Odie
Member
Posts: 4549
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: የጎጠኛው ቢቂላ ሁሬሳ ሿሿ ፍልስፍና!

Post by Odie » 12 Jul 2025, 12:58

ለማጭበርበር በሚናገሩት አማርኛ በአማርኛ አፍ ከፈታው ለመብለጥ እየሞከሩ ነው :lol: :lol:

Dama
Member
Posts: 4763
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: የጎጠኛው ቢቂላ ሁሬሳ ሿሿ ፍልስፍና!

Post by Dama » 12 Jul 2025, 16:51

Misraq wrote:
12 Jul 2025, 09:44
እነዚህ ሰወች የራሳቸውን የኦሮሞ ብሔርተኝነት እያፋፋሙና በክልላቸው ሌላ ብሔር የስልጣን መዋቅር ውስጥ እንዳይገባ Ethnic Federalism ከተገበሩ በኋላ አማራ ጋር ሔደው በኢትዬጵያዊነት ካባ የስልጣን እና የደህንነት መዋቅሩን ተቆጣጭረው አማራን በኢትዬጵያዊነት ideology የድሃ ድሃ አድርገው ሕዝቡን ባርያ አድርገው ለመግዛት ፈልገው እንደሆነ ሕዝብ ተረድቷል፡፡

ለዚህ ነው የአማራ ብሔርተኝነት መውጫችን ነው የምንለው፡፡ በትምፃራሪው የአማራ ጠላቶች ውርደቱንም የሚሹ የአማራ ብሔርተኝነትን የሚቃወሙት (ለትግሬው ፡ ለሱማሌው ፡ ለወላይታው ፡ ለጉሙዙ ፡ ለአፋሩ ለኦሮሞው...ወዘተ ብሔርተኝነትን ፈቅደው ማለት ነው።)


ኢትዬጵያዊነት ዜግነት እንጂ ማንነት አይደለም
Actually, it's racist alienation, disfranchisement of resident and tax-paying citizens only Oromo, Sidama, Hadiya, Harar practice. Not Gurage, not Amara. Ridiculously bigotted.
I have seldom known you speaking truth eloquently like this. Keep it up Mitriaq Ye-Selalew Chole! :idea:

Selam/
Senior Member
Posts: 15605
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የጎጠኛው ቢቂላ ሁሬሳ ሿሿ ፍልስፍና!

Post by Selam/ » 12 Jul 2025, 19:13

ስለማጭበርበር የእኛውን በቄ ቢቂላን መጠየቅ ነው! :lol:

Post Reply