Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 15614
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

ቱስ ቱስ ጭልፊቱ የ Mereja አረም!

Post by Selam/ » 12 Jul 2025, 00:51

ለሶስት ቀን ዕረፍት ወስቼ ስመለስ ጭልፊቱ Mereja ላይ እንደ እምቦጭ ተንሰራፍቶ አገኘሁት።

ቱ ቱ !

ያ “ፈላስፋ” ነኝ ይል የነበረው አጭበርባሪ ሌባ፣ ዛሬ የውታፍ ነቃይነት ካድሬነት በወዶ ገብነት ተከናንቦ፣ ቀኑን ሙሉ እንደቆርቆሮ ሲጮህ ቢውል ማንም ከመጤፍ የሚቆጥረው ሰው የለም።

ድሮም እኔ ሰላም የዘረጠጥኩት መቼም አያንሰራራም ብያለሁኝ።