Re: What Race Were Ancient Egyptians? Puzzle Finally Solved
ዊስፐርስ ኦፍ ዘ ፓስት ሳይባል በፊት ስክሬት ኦፍ ዘ ፓስት ተብሎ ነበር።
Re: What Race Were Ancient Egyptians? Puzzle Finally Solved
ዊስፐርስ ኦፍ ዘ ፓስት ሳይባል በፊት፣ ስክሬት ኦፍ ዘ ፓስት ሳይባል በፊት፣ ለካ ኣንተ ነህ ተብሎ ነበር።
Re: What Race Were Ancient Egyptians? Puzzle Finally Solved
ከሰሜን ሀማሴን እስከ መሃሉ ጉራጌ እስከ ምዕራቡ ኣኙዋ በደንብ ስማ።
ዊስፐርስ ኦፍ ዘ ፓስትን የምትሰማዉ ከኣፍርካ ተሰዶ ረገመህ ከተባለዉ በላይ አፍርካ ዉስጥ ከሰነበተዉ ቦረና ነዉ።
Gላ እያልክ በራስህ ማንነት ላይ ከመለፋደድ ተነስ እና ስማ፣ ተነስ እና ኣጥና።
ዊስፐርስ ኦፍ ዘ ፓስትን የምትሰማዉ ከኣፍርካ ተሰዶ ረገመህ ከተባለዉ በላይ አፍርካ ዉስጥ ከሰነበተዉ ቦረና ነዉ።
Gላ እያልክ በራስህ ማንነት ላይ ከመለፋደድ ተነስ እና ስማ፣ ተነስ እና ኣጥና።
Re: What Race Were Ancient Egyptians? Puzzle Finally Solved
ፀጋዬ ገብረመድህን is a joke. አካሱማ ብሎ አክሱም የኦሮሞ ነው ያለው የመጀመርያው ደደብ ፀጋዬ ገብረመድህን ነው።
ኦሮሞ በታሪኩ ከተማ እንኳን መስርቶ አያውቅም። ነገር ግን ስፍኒክስን የገነባው ኦሮሞ ነው የሚል ቅዠት ልባቸውን ለማሞቅ የፈጠሩት ትርክት ፈገግታን የሚያጭር ነው። ኦሮሞ ኩሽ የምትለዋን ካርድ የሚስበው በ Meroe እና በግብፅ napata ተመስርቶ የነበረውን ድንቅ civilization የኔ ነበር ለማለት ነው።
ኦሮሞ በታሪኩ ከተማ እንኳን መስርቶ አያውቅም። ነገር ግን ስፍኒክስን የገነባው ኦሮሞ ነው የሚል ቅዠት ልባቸውን ለማሞቅ የፈጠሩት ትርክት ፈገግታን የሚያጭር ነው። ኦሮሞ ኩሽ የምትለዋን ካርድ የሚስበው በ Meroe እና በግብፅ napata ተመስርቶ የነበረውን ድንቅ civilization የኔ ነበር ለማለት ነው።
Re: What Race Were Ancient Egyptians? Puzzle Finally Solved
ስለ ጥንት ግሪክ ጥናት በኣጋጣሚ ነበር ያየሁኝ። የዛሬ ሃያ ዓመታት ገደማ ነበር።
ለሕዝብ ሳይለቀቅ በፊት የሕዝብ አስተያየት ለማግኘት የምኖርበት ከተማ ዉስጥ ፕሪቪዉ እንደሚደረግ ማስታወቅያ በሚደንቅ ኣጋጣሚ ኣየሁኝ። ማስታወቅያዉ የታተመበትን ጋዜጣ የማነበዉ ኣልነበረም።
ቁምነገር ነዉ ብዬ ሄጄ ኣየሁኝ። ሁለት ነገሮችን ኣስተዋልኩኝ።
ኣንዱ ከባህር ያወጡት ሃዉልት ኣፍርካዊ መሆኑ ግልጽ ነበር።
ሁለተኛዉ ስለ ምርጫ ኣይተዉ የጀመሩት ከሌላ ቦታ ነበር የሚል ነበር። በኣጭሩ ኤልስዌር ኣሉት። ሰምቼዉ፣ ታዝቤዉ ስም የሌለዉ ሆኖ ነዉ ኤልስዌር ያላች ሁት ኣልኩኝ። ለራሴ።
ለሕዝብ ሳይለቀቅ በፊት የሕዝብ አስተያየት ለማግኘት የምኖርበት ከተማ ዉስጥ ፕሪቪዉ እንደሚደረግ ማስታወቅያ በሚደንቅ ኣጋጣሚ ኣየሁኝ። ማስታወቅያዉ የታተመበትን ጋዜጣ የማነበዉ ኣልነበረም።
ቁምነገር ነዉ ብዬ ሄጄ ኣየሁኝ። ሁለት ነገሮችን ኣስተዋልኩኝ።
ኣንዱ ከባህር ያወጡት ሃዉልት ኣፍርካዊ መሆኑ ግልጽ ነበር።
ሁለተኛዉ ስለ ምርጫ ኣይተዉ የጀመሩት ከሌላ ቦታ ነበር የሚል ነበር። በኣጭሩ ኤልስዌር ኣሉት። ሰምቼዉ፣ ታዝቤዉ ስም የሌለዉ ሆኖ ነዉ ኤልስዌር ያላች ሁት ኣልኩኝ። ለራሴ።
Re: What Race Were Ancient Egyptians? Puzzle Finally Solved
He may be a joke in the faculty of the COWARD, BA$TARD, and RETARD ዮሓንስ ለታ who kept listening to ስ ህን አመኑ ያ ዱኣ for a long time and called himself ሌንጨ after arriving in the land that says ዲር ጋፈ ዸለቴ ዱቴ።Misraq wrote: ↑12 Jul 2025, 14:05ፀጋዬ ገብረመድህን is a joke. አካሱማ ብሎ አክሱም የኦሮሞ ነው ያለው የመጀመርያው ደደብ ፀጋዬ ገብረመድህን ነው።
ኦሮሞ በታሪኩ ከተማ እንኳን መስርቶ አያውቅም። ነገር ግን ስፍኒክስን የገነባው ኦሮሞ ነው የሚል ቅዠት ልባቸውን ለማሞቅ የፈጠሩት ትርክት ፈገግታን የሚያጭር ነው። ኦሮሞ ኩሽ የምትለዋን ካርድ የሚስበው በ Meroe እና በግብፅ napata ተመስርቶ የነበረውን ድንቅ civilization የኔ ነበር ለማለት ነው።
He may be a joke in your faculty. ሎሬቱ ያለዉ አከሱመ ማለት ኣብ ማለት አባ እንደማለት ነዉ ማለት ሊሆን ኣይችልም?
The Borana that said ወልግ ዮ ቦረነ ተኤ ኑት ጋላ ታኔ are not a joke.
You are another nobody among Renaissance men, who know how to say አባ፣ ኣብ፣ አባት። You are only a ጃሱስ ባይ አጋሰስ።
Re: What Race Were Ancient Egyptians? Puzzle Finally Solved
Kush is often translated in the King James Version, Jewish Publication Society and other translations as “Ethiopia.” The modern state of Ethiopia is further south of the primary Nubian heartland. (Our English word “Ethiopia” comes from the Greek name for black Africa south of Egypt in general. The Hebrew equivalent has a similar meaning.) Much of the time, references to Ethiopia/Kush relate to modern-day Sudan—in other words, the desert expanse following the Nile between Egypt and sub-Saharan Africa. This part of the Nile is defined by its frequent cataracts, or shallow rapids, making the river harder to navigate the further south one goes. https://armstronginstitute.org/1126-unc ... e-kushites
Re: What Race Were Ancient Egyptians? Puzzle Finally Solved
Nega ጠባ Tuna,Naga Tuma wrote: ↑12 Jul 2025, 14:48He may be a joke in the faculty of the COWARD, BA$TARD, and RETARD ዮሓንስ ለታ who kept listening to ስ ህን አመኑ ያ ዱኣ for a long time and called himself ሌንጨ after arriving in the land that says ዲር ጋፈ ዸለቴ ዱቴ።Misraq wrote: ↑12 Jul 2025, 14:05ፀጋዬ ገብረመድህን is a joke. አካሱማ ብሎ አክሱም የኦሮሞ ነው ያለው የመጀመርያው ደደብ ፀጋዬ ገብረመድህን ነው።
ኦሮሞ በታሪኩ ከተማ እንኳን መስርቶ አያውቅም። ነገር ግን ስፍኒክስን የገነባው ኦሮሞ ነው የሚል ቅዠት ልባቸውን ለማሞቅ የፈጠሩት ትርክት ፈገግታን የሚያጭር ነው። ኦሮሞ ኩሽ የምትለዋን ካርድ የሚስበው በ Meroe እና በግብፅ napata ተመስርቶ የነበረውን ድንቅ civilization የኔ ነበር ለማለት ነው።
He may be a joke in your faculty. ሎሬቱ ያለዉ አከሱመ ማለት ኣብ ማለት አባ እንደማለት ነዉ ማለት ሊሆን ኣይችልም?
The Borana that said ወልግ ዮ ቦረነ ተኤ ኑት ጋላ ታኔ are not a joke.
You are another nobody among Renaissance men, who know how to say አባ፣ ኣብ፣ አባት። You are only a ጃሱስ ባይ አጋሰስ።
ኦሮሞ ቀልደኛ ነው። ቃላት እየቀጣጠለ የኛ ኬኛ የሚለው የሌባ ፈሊጡ በሌላው ማህበረሰብ ያስንቀዋል እንጂ ክብርን አያገኝበትም። የከብት ጭራ ተከትላችሁ ከኬንያ መጥታችሁ ተመሳሳይ ቃላትን እየሰካካችሁ የኛ የምትሏት የደደብ ጨዋታ ቂጣችሁ ውስጥ ክተቷት።
ፀጋዬ ገብረመድህንም አንድ የኦሮሞ ተረተኛ ነው። ይህ ዲቃላ በአባቱ ኦሮሞ በእናቱ ደግሞ አማራ ሆኖ ሳለ የኦሮሞ ፍቅር አጥንቱን ሰርስሮት በኢትዬጵያዊ ካባ ተደብቆ ለኦሮሞ ብሔርተኛ ሃይል ብዙ ስነልቦና ጨዋታ ተጫውቷል። ትግሬው መስፍን ወልደማርያም እንደተጫወተው ማለት ነው።
Re: What Race Were Ancient Egyptians? Puzzle Finally Solved
ወደን ኣይዴለም እኮ የኣንተ ዐይነቱን ሐራሙ የምንለዉ።Misraq wrote: ↑12 Jul 2025, 17:02Nega ጠባ Tuna,Naga Tuma wrote: ↑12 Jul 2025, 14:48He may be a joke in the faculty of the COWARD, BA$TARD, and RETARD ዮሓንስ ለታ who kept listening to ስ ህን አመኑ ያ ዱኣ for a long time and called himself ሌንጨ after arriving in the land that says ዲር ጋፈ ዸለቴ ዱቴ።Misraq wrote: ↑12 Jul 2025, 14:05ፀጋዬ ገብረመድህን is a joke. አካሱማ ብሎ አክሱም የኦሮሞ ነው ያለው የመጀመርያው ደደብ ፀጋዬ ገብረመድህን ነው።
ኦሮሞ በታሪኩ ከተማ እንኳን መስርቶ አያውቅም። ነገር ግን ስፍኒክስን የገነባው ኦሮሞ ነው የሚል ቅዠት ልባቸውን ለማሞቅ የፈጠሩት ትርክት ፈገግታን የሚያጭር ነው። ኦሮሞ ኩሽ የምትለዋን ካርድ የሚስበው በ Meroe እና በግብፅ napata ተመስርቶ የነበረውን ድንቅ civilization የኔ ነበር ለማለት ነው።
He may be a joke in your faculty. ሎሬቱ ያለዉ አከሱመ ማለት ኣብ ማለት አባ እንደማለት ነዉ ማለት ሊሆን ኣይችልም?
The Borana that said ወልግ ዮ ቦረነ ተኤ ኑት ጋላ ታኔ are not a joke.
You are another nobody among Renaissance men, who know how to say አባ፣ ኣብ፣ አባት። You are only a ጃሱስ ባይ አጋሰስ።
ኦሮሞ ቀልደኛ ነው። ቃላት እየቀጣጠለ የኛ ኬኛ የሚለው የሌባ ፈሊጡ በሌላው ማህበረሰብ ያስንቀዋል እንጂ ክብርን አያገኝበትም። የከብት ጭራ ተከትላችሁ ከኬንያ መጥታችሁ ተመሳሳይ ቃላትን እየሰካካችሁ የኛ የምትሏት የደደብ ጨዋታ ቂጣችሁ ውስጥ ክተቷት።
ፀጋዬ ገብረመድህንም አንድ የኦሮሞ ተረተኛ ነው። ይህ ዲቃላ በአባቱ ኦሮሞ በእናቱ ደግሞ አማራ ሆኖ ሳለ የኦሮሞ ፍቅር አጥንቱን ሰርስሮት በኢትዬጵያዊ ካባ ተደብቆ ለኦሮሞ ብሔርተኛ ሃይል ብዙ ስነልቦና ጨዋታ ተጫውቷል። ትግሬው መስፍን ወልደማርያም እንደተጫወተው ማለት ነው።
ጅገ ሎጋ ማለት የማትችል ነህ።
እነ ከተማ ይፍሩ እንደ ኣንተ ኮምፒዩተር ጀርባ ሆነዉ እየገለፈጡ ኣይዴለም ኣህጉርን ያደራጁት።
የኢትዮጵያ ሕዝብ ከሃያ ዐመታት በፊት፣ ምርጫ 97 ላይ፣ ታዝቦህ ተፍቶሃል።
የኢትዮጵያ ኣምላክ ባንተ በኩል ብያልፍ ለዘላለሙ ሊገላምጥህ ነዉ።
Re: What Race Were Ancient Egyptians? Puzzle Finally Solved
My reading suggests that it was Meroe proper. The first video shows the place and explains that building pyramids started there and was continued later in ancient Egypt.Zmeselo wrote: ↑12 Jul 2025, 15:29Kush is often translated in the King James Version, Jewish Publication Society and other translations as “Ethiopia.” The modern state of Ethiopia is further south of the primary Nubian heartland. (Our English word “Ethiopia” comes from the Greek name for black Africa south of Egypt in general. The Hebrew equivalent has a similar meaning.) Much of the time, references to Ethiopia/Kush relate to modern-day Sudan—in other words, the desert expanse following the Nile between Egypt and sub-Saharan Africa. This part of the Nile is defined by its frequent cataracts, or shallow rapids, making the river harder to navigate the further south one goes. https://armstronginstitute.org/1126-unc ... e-kushites
Aethiopica, an Ancient Greek novel by Heliodorus, is about a romance between a Meroe lady and a Greek man.
Last edited by Naga Tuma on 12 Jul 2025, 20:41, edited 1 time in total.
Re: What Race Were Ancient Egyptians? Puzzle Finally Solved
The Egyptologist Ahmed Osman’s book stated that Queen Tiye was the mother of Pharaoh Akhenaten, who was later known as Moses. Horus has written on this forum that Moses means ሙጬ/ሙጫ።
Here is a link to a page that shows Tiye’s image, which is kept in some museum in Europe: https://en.m.wikipedia.org/wiki/Tiye
Here is a link to a page that shows Tiye’s image, which is kept in some museum in Europe: https://en.m.wikipedia.org/wiki/Tiye
Re: What Race Were Ancient Egyptians? Puzzle Finally Solved
ሶስት ቁምነገሮችን ለኣንባብያን ኣስቀምጬ በዚህ ርዕስ ስር ተጨማሪ ሀሳቦችን ለመጨመር ኣሰብኩኝ።
በመሃል አዋቂ መሳይ ድንጋይ ራስ እንደ ዝንብ ጥልቅ ኣለ። እንደዚህ ዐይነት ለኢትዮጵያ ሕዝብ ባህል ባይተዋርን ማስተዋል ነዉ እኮ ከሃያ ዓመታት በፊት ሃገር ባህል ኣላት ያስባለኝ።
ሶስቱ ቁምነገሮች፥
1) ለካ ኣንተ ነህ
2) ሰክሬትስ ኦፍ ዘ ፓስት
3) ዊስፐርስ ኦፍ ዘ ፓስት
በመሃል አዋቂ መሳይ ድንጋይ ራስ እንደ ዝንብ ጥልቅ ኣለ። እንደዚህ ዐይነት ለኢትዮጵያ ሕዝብ ባህል ባይተዋርን ማስተዋል ነዉ እኮ ከሃያ ዓመታት በፊት ሃገር ባህል ኣላት ያስባለኝ።
ሶስቱ ቁምነገሮች፥
1) ለካ ኣንተ ነህ
2) ሰክሬትስ ኦፍ ዘ ፓስት
3) ዊስፐርስ ኦፍ ዘ ፓስት
Re: What Race Were Ancient Egyptians? Puzzle Finally Solved
Thanks to whoever produced this video for clearly delineating Eritrea in green on the map so that confused jack-asssses like Horus get the messsage!
Click to see beautiful Eritrea straddling the Red Sea!
Click to see beautiful Eritrea straddling the Red Sea!
Re: What Race Were Ancient Egyptians? Puzzle Finally Solved
It is indeed this the truth but the savage Arab Egyptians led by the Muslim parochial at Al Ahzar Mosque and the ignorant Egyptian minister AlHawaz keep on insulting the Arab Abid Concubine slaves, such as tari Abid, Dam*n AZZZ DAMA, Zoomaliman, as their former and current slaves.
Re: What Race Were Ancient Egyptians? Puzzle Finally Solved
ጥንታዊዉ የግሪክ ስልጣኔ ከሁለት ሺህ አምስት መቶ ዓመታት በፊት የጀመረዉ ከሌላ ስፍራ ኣይተዉ በተዋሱት ዲሞክራሲያዊ ስርዓት ነዉ ይላል።
ከዛም ተዳከመ እና ከሁለት ሺህ ዓመታት በኋላ ተፈልጎ፣ አቧራዉ ተራግፎለት፣ ዳግም ተወለደ ተባለ። የመጀመርያዉ ሬይነሳንስ በኣጭሩ ይሄ ነዉ።
የመጀመርያዉ ሬይነሳንስ ቀና ያደረጋቸዉ ኤምፓየር ኣማራቸዉ እና ወደ ግብጥ ብቅ ብለዉ የጥንቷን ኣሻራዋን ኣዩ።
በእኔ ግምት የጥንቷ ግሪክ ምናልባትም ከጥንቷ ግብጥ ምን ተዉሳ እንደነበረ ሳይገባቸዉ ነዉ የጥንት ግብጥን ኣሻራ ያዩት።
የአሜሪካ ሕገ መንግስት ዋና ጻሓፊ የነበረዉ ቶማስ ጀፈርሰንም የጥንት ግሪክ ስልጣኔ ኣድናቂ የነበረ እንጂ ያንን ስልጣኔ ከሌላ ቦታ የተዋሱት መሆኑን የደረሰበት ኣይመስለኝም።
ለዚህ ነዉ የመጀመርያዉ ሬይነሳንስ ጎደሎ ስለ ነበረ ሁለተኛ ሬይነሳንስ ኣስፈላጊ ነዉ እያልኩ የሰነበትኩኝ።
ይህን ጎደሎ የምያሟላዉ ሁለተኛዉ ሬይነሳንስ ከመጀመርያዉ ሬይነሳንስ እጅግ ጥልቅ ይሆናል ብዬ ሳስብም ሰነበትኩኝ።
ከዛም ተዳከመ እና ከሁለት ሺህ ዓመታት በኋላ ተፈልጎ፣ አቧራዉ ተራግፎለት፣ ዳግም ተወለደ ተባለ። የመጀመርያዉ ሬይነሳንስ በኣጭሩ ይሄ ነዉ።
የመጀመርያዉ ሬይነሳንስ ቀና ያደረጋቸዉ ኤምፓየር ኣማራቸዉ እና ወደ ግብጥ ብቅ ብለዉ የጥንቷን ኣሻራዋን ኣዩ።
በእኔ ግምት የጥንቷ ግሪክ ምናልባትም ከጥንቷ ግብጥ ምን ተዉሳ እንደነበረ ሳይገባቸዉ ነዉ የጥንት ግብጥን ኣሻራ ያዩት።
የአሜሪካ ሕገ መንግስት ዋና ጻሓፊ የነበረዉ ቶማስ ጀፈርሰንም የጥንት ግሪክ ስልጣኔ ኣድናቂ የነበረ እንጂ ያንን ስልጣኔ ከሌላ ቦታ የተዋሱት መሆኑን የደረሰበት ኣይመስለኝም።
ለዚህ ነዉ የመጀመርያዉ ሬይነሳንስ ጎደሎ ስለ ነበረ ሁለተኛ ሬይነሳንስ ኣስፈላጊ ነዉ እያልኩ የሰነበትኩኝ።
ይህን ጎደሎ የምያሟላዉ ሁለተኛዉ ሬይነሳንስ ከመጀመርያዉ ሬይነሳንስ እጅግ ጥልቅ ይሆናል ብዬ ሳስብም ሰነበትኩኝ።
Re: What Race Were Ancient Egyptians? Puzzle Finally Solved
የመጀመርያዉ ሬይነሳንስ ታሪክን እስከ ጎደስ አቴና ዘመን ድረስ የቃኘ ነዉ ቢባል ሁለተኛዉ ሬይነሳንስ ታሪክን እስከ ፈረኦ አክናተን ዘመን ድረስ የቃኘ ነዉ ይባላል።