ETHIOPIA: A PURPOSE-DRIVEN NATION!!!
Posted: 11 Jul 2025, 14:55
የሚያጠግብ እንጀራ ከምጣድ ላይ ያስታውቃል!
የኢትዮጵያን ምድር በእጸዋት መሸፈን ማለት ጤናማ ኢትዮጵያን ማረጋገጥ ማለት ነው!
አረንጓዴ የለበሰች ኢትዮጵያ አመቱን በሙሉ ስናብ ትጠጣለች!
አረንጓዴ ለብሳ ዝናብ የምትጠጣ ኢትዮጵያ አፈሯ ሁሉ ለምልሞ ዉሃ ይሸከማል!
አመቱን ሙሉ ዝናብ የለበሰች ኢትዮጵያ ወንዞቿ ፣ ሃቆቿ ፣ ጅረቶቿ ሁሉ ዉሃ በዉሃ ይሆናሉ!
ሜዳዎቿ በከብቶች፣ ደኖቿ በዱር እንሰሳት ፣ ዛፎቿም በአዕዋፍ ይሞላሉ!
ምድሪቱም ከጫፍ እስከ ጫክ በመስኖ እርሻ ይሞላሉ!
ወንዞችና ሃይቆቿ ሁሉ በአሳ ይሞላሉ!
አገር ጥጋብ ትሆናለች!
ሕዝባችንም ሃብት በሃት ይከብራል!
ኢትዮጵያ አምራ ትዉባ ረጥባ ለዘላለም ትኑር !!!