Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12539
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

ዛሬም አንድ ቀንደኛ ጠላት ተደምሥሶዋል!

Post by DefendTheTruth » 09 Jul 2025, 16:23

ስሙም ድድ ማስጫ ይባላል፣ የኢትዮጵያን ወጣቶች በተላይም በከተማ ላይ አቆርቁዞ ያስቀራ ቀንደኛ ጠላት ነበር፣ ከአሁን ቦኋላ ተደምሦሶዋል። የአዲስ አበባ ወጣቶች ለድድ ማስጫ ከዛሬ ቦኃላ ጊዜ አይኖራቸዉም፣ አምራች ወጣቶች ይሆናሉ።