Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Horus
Senior Member+
Posts: 37202
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: እውነተኛ ኢትዮጵያዊያን ሁሉ በያሉበት የግብጽ፣ ሻቢያና ወያኔ ተላላኪዎችን መታገልና ማክሰም ብሄራዊ ግዴታቸው ነው!

Post by Horus » 09 Jul 2025, 13:04

ሻቢያ፣ ወያኔና ጎጃም ጫካ ውስጥ ሆኖ ቲክ ቶክ የሚለቀው አሸባሪ የክረምት ጦርነት የሚባል ሶፕ ኦፔራ ለቀው ነበር!! አሁን ፑሪትሪያም ወደ ድርድር ፣ እስክንደር ነጋም ወደ ድርድር ሲሄዱ የግብጽ ተላላኪ ሁላ እዚም እዛም ግራ ተጋብታለች!!! ኤ ሲሲን ጨምሮ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 37202
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: እውነተኛ ኢትዮጵያዊያን ሁሉ በያሉበት የግብጽ፣ ሻቢያና ወያኔ ተላላኪዎችን መታገልና ማክሰም ብሄራዊ ግዴታቸው ነው! እረ የክረምቱ ጦርነት ሶፕ ኦፔራ ምን ደረሰ?!!!

Post by Horus » 09 Jul 2025, 13:21

Fiyameta,
Egyptians never considered you to be worthy of a respectable entity because they were observing your behavior of betrayal. They use you as tools while they see you as untrustworthy servants. Just like everybody they always knew what Ethiopia did to you and you stabbed us on the back. Believe me, Egypt will begin to make deals with Ethiopia soon, as soon as we set our feet on the Red Sea, an historical necessity that is going to happen!!!!

Selam/
Senior Member
Posts: 15614
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: እውነተኛ ኢትዮጵያዊያን ሁሉ በያሉበት የግብጽ፣ ሻቢያና ወያኔ ተላላኪዎችን መታገልና ማክሰም ብሄራዊ ግዴታቸው ነው! እረ የክረምቱ ጦርነት ሶፕ ኦፔራ ምን ደረሰ?!!!

Post by Selam/ » 09 Jul 2025, 13:45

ቱስ ቱስ ጭልፊቱ aka ዲዲቲ

እንደ አንተ ዓይነቱ የፒፒ ደንገጡሮችና የሃገር ውስጥ ጊንጦች ህዝቤን ደም እያስለቀሳችሁ፣ የውጪ ጠላት ቢፎልልብን ምን ያስደንቃል። እስኪ እናንተ ካድሬዎቹ ኮሪደሩን ተሸክማችሁት ወደ ጦር ሜዳ ዝመቱ።

ሸምቃቃ!

Horus wrote:
09 Jul 2025, 12:54

Wedi
Member+
Posts: 8493
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: እውነተኛ ኢትዮጵያዊያን ሁሉ በያሉበት የግብጽ፣ ሻቢያና ወያኔ ተላላኪዎችን መታገልና ማክሰም ብሄራዊ ግዴታቸው ነው! እረ የክረምቱ ጦርነት ሶፕ ኦፔራ ምን ደረሰ?!!!

Post by Wedi » 09 Jul 2025, 13:53

Horus wrote:
09 Jul 2025, 12:54
እውነተኛ ኢትዮጵያዊያን ሁሉ በያሉበት የግብጽ፣ ሻቢያና ወያኔ ተላላኪዎችን መታገልና ማክሰም ብሄራዊ ግዴታቸው ነው! እረ የክረምቱ ጦርነት ሶፕ ኦፔራ ምን ደረሰ?!!!
:lol: :lol: :lol: :lol:

አይ ውታፍ ነቃይ Horus!! !! ዋናው የሻብያና የግብፅ ተላላኪ የአንተው አለቃ ጋላ አብይ አህመድ አይደለን?

:lol: :lol:

Odie
Member
Posts: 4554
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: እውነተኛ ኢትዮጵያዊያን ሁሉ በያሉበት የግብጽ፣ ሻቢያና ወያኔ ተላላኪዎችን መታገልና ማክሰም ብሄራዊ ግዴታቸው ነው! እረ የክረምቱ ጦርነት ሶፕ ኦፔራ ምን ደረሰ?!!!

Post by Odie » 09 Jul 2025, 14:00

ይህ ቆማጣ ሽማግሌ እቤቱ የሚያጫውተው ሲያጣ (ሚስት የለው ድስት የለው ልጅ የለው) ውሎው ER ስራው የደላላነትና የዩቲዩብ ቪድዮ ለቃሚነት አድርጎአል:: ብቸኝነት ሲጠብስው የማይረባ ትሬድ እየለጠፈ ስው ያናግራል ከብቸኝነት ለመዳን! :lol: :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 37202
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: እውነተኛ ኢትዮጵያዊያን ሁሉ በያሉበት የግብጽ፣ ሻቢያና ወያኔ ተላላኪዎችን መታገልና ማክሰም ብሄራዊ ግዴታቸው ነው! እረ የክረምቱ ጦርነት ሶፕ ኦፔራ ምን ደረሰ?!!!

Post by Horus » 09 Jul 2025, 14:32

ባንዳና ባንዳ አብረህ ተነዳ! የሽንፈትክን ትውከት ተፍተህ መልሰህ እየላስክ ወደዚያኛው አለም ትሻገራለህ ! ዉሻ ትውከቱን እንደ ሚልስ! ተሸንፈሃል ቻለው! ተላላኪ ፋንዲያ ሁላ!

Odie
Member
Posts: 4554
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: እውነተኛ ኢትዮጵያዊያን ሁሉ በያሉበት የግብጽ፣ ሻቢያና ወያኔ ተላላኪዎችን መታገልና ማክሰም ብሄራዊ ግዴታቸው ነው! እረ የክረምቱ ጦርነት ሶፕ ኦፔራ ምን ደረሰ?!!!

Post by Odie » 09 Jul 2025, 15:26

Horus wrote:
09 Jul 2025, 14:32
ባንዳና ባንዳ አብረህ ተነዳ! የሽንፈትክን ትውከት ተፍተህ መልሰህ እየላስክ ወደዚያኛው አለም ትሻገራለህ ! ዉሻ ትውከቱን እንደ ሚልስ! ተሸንፈሃል ቻለው! ተላላኪ ፋንዲያ ሁላ!
ከብት!
An empty jar makes a loud nois! That is what your fa rt on this forum is!
Ethiopia won’t be a peaceful country under current regime and because you fa rted here!
To many variables are involved in the equation and current regime and you are great in multiplying enemies, not diplomacy or peace! Believe me it is not working or going to work. I am saying this not because I support shabya or ወያኔ or Egypt. These are classic enemies of Ethiopia but that does not make you idiot or current Ethiopian regime good or saints. You are evil too. You won’t be able to deal any of the classic Ethiopian enemies when you fractured the unity of the country, droning more than half of the nation. Idiots/bancrupt revolutionaries like yourself and the regime can hide under nationalism but cannot go nowhere and should soon succumb to your own making or ሴራ!

Selam/
Senior Member
Posts: 15614
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: እውነተኛ ኢትዮጵያዊያን ሁሉ በያሉበት የግብጽ፣ ሻቢያና ወያኔ ተላላኪዎችን መታገልና ማክሰም ብሄራዊ ግዴታቸው ነው! እረ የክረምቱ ጦርነት ሶፕ ኦፔራ ምን ደረሰ?!!!

Post by Selam/ » 09 Jul 2025, 18:36

ቱስ ቱስ ጭልፊቱ aka ዲዲቲ

እንተ የፒፒው ደንገጡር አለህ አይደለም እንዴ፤ የአቶ ዓብዮትን ቅርሻት ልቅም እያደረግህ የምትልስ። ልቃሚ!

Horus wrote:
09 Jul 2025, 14:32
ባንዳና ባንዳ አብረህ ተነዳ! የሽንፈትክን ትውከት ተፍተህ መልሰህ እየላስክ ወደዚያኛው አለም ትሻገራለህ ! ዉሻ ትውከቱን እንደ ሚልስ! ተሸንፈሃል ቻለው! ተላላኪ ፋንዲያ ሁላ!

Post Reply