





የዛሬ አመት የአምካራ ስምምነት ሲታወጅ 10ቱ ትንቢተ ሆረስ በሚለው ፖስቴ ያልኩት ይህን ነበር ። የሱማሌና ኢትዮጵያ ድርድር እንደ ማይሳካና የሱማሌላንድ ስምምነት እንደ ገና እንደ ሚቀሰቀስ ተናግሬ ነበር ። ኢትዮጵያ በፍጹም ሱማሌ ወደ ውስጥ የባህር ኃሏን እንደ ማታቆም ማንም ያካባቢው ሰው ሊተነብየው የሚችል እውነታ ነው። የኢትዮጵያ ወደብም ሆነ ጦር ቤዝ ሊቆም የሚችለው በአሰብ ፣ በጂቡቲ ወይም በሱማሌላንድ ብቻ ነው!