Re: የኢሕአፓ ዕርግማን - ኢ-ኢትዮጵያዊ፣ ፀረ ባህል፣ ፀረ ሃይማኖት፣ ፀረ አንድነት!
ኢህአፖ ደርግ ወያኔ ኦፒዲኦ የውሽት ብልፅግና ኦሌፍ ወዘተ ነፃ ሳይወጡ ነፃ አውጮች ላፈሰሱት ደም ለጨፈጨፉት ህዝብ መጠየቅ ሲገባቸው አሁን ደግሞ ሆረስ ሆነው ይቀላውጣሉ:: ይሄ አይምሮው የጦዘ ስው በወንጀል መጠየቅ ከሚገባቸው አንዱ ነው:: አንድ ሃገር ተደብቆ ሞቱን እየጠበቀ በተራ ካድሬነት ያሽቃብጣል 
Re: የኢሕአፓ ዕርግማን - ኢ-ኢትዮጵያዊ፣ ፀረ ባህል፣ ፀረ ሃይማኖት፣ ፀረ አንድነት!
ፕ/ሮ ኃይሌ ገሪማ እነዚህ እንክርዳዶች በፈረንጅ ዕርኩስ መንፈስ እየተጋለቡ ያመጡብን እንጭጭ አስተሳሰብና ስርዓት ሃገሪቷን ማህለቅ እንዳሳጣት ቁልጭ አድርጎ አስቀምጦታል።
አውሮፓ ሲለምኑበት በነበረው አቁፋዳቸው ውስጥ የፈረንጅን ሃሳቦች ጠቅልለው ይዘው ኢትዮጵያ ገብተው ገብተው ቀይ ኮከብ፣ ቼ ጉቬራ፣ ሶሻል ዲሞክራት፣ ሊበራል፣ ኮሪዶር፣ ስታንዳርዱን የጠበቀ፣ ስታንድአፕ ኮመዲ ሾው፣ ሴሌቦሪቲ፣ ሜክ ኦቨር፣ ሼፍ፣ አይዶል ቅብርጥሶ እያሉ በቃላት ጋጋታ ያወናብዱሃል። ይኸ ግልብና ልጥፍ የሆነ የፈረንጅን ባህል ባስታርዳይዝ የማድረግ አስተሳሰብ እስካልጠፋ ድረስ፣ ሃገራችን ከመከራ አትወጣም።

-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 10407
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Re: የኢሕአፓ ዕርግማን - ኢ-ኢትዮጵያዊ፣ ፀረ ባህል፣ ፀረ ሃይማኖት፣ ፀረ አንድነት!
It is because the young that were sent to be educated were mentally defeated did not have the confidence or forgot what Ethiopians endured against colonization attempt, to accept to bring mental and remote colonization into Ethiopia using -isms: capitalism, socialism , communism, Marxism are all being tested and still killing Ethiopians for theses foreign ideologies. Obviously, it is not rocket science to adopt some ideas that works , tried and tested. But these guys till today, are loading these- isms on Ethiopians creating wars and killing Ethiopians until Ethiopians swallow these foreign ideologies that are detrimental to Ethiopia. We are seeing the results now of these ideologies, it is not to bring positive outcome for Ethiopia but for disintegrating the country and resource appropriation.Selam/ wrote: ↑17 Aug 2025, 08:58ፕ/ሮ ኃይሌ ገሪማ እነዚህ እንክርዳዶች በፈረንጅ ዕርኩስ መንፈስ እየተጋለቡ ያመጡብን እንጭጭ አስተሳሰብና ስርዓት ሃገሪቷን ማህለቅ እንዳሳጣት ቁልጭ አድርጎ አስቀምጦታል።
አውሮፓ ሲለምኑበት በነበረው አቁፋዳቸው ውስጥ የፈረንጅን ሃሳቦች ጠቅልለው ይዘው ኢትዮጵያ ገብተው ገብተው ቀይ ኮከብ፣ ቼ ጉቬራ፣ ሶሻል ዲሞክራት፣ ሊበራል፣ ኮሪዶር፣ ስታንዳርዱን የጠበቀ፣ ስታንድአፕ ኮመዲ ሾው፣ ሴሌቦሪቲ፣ ሜክ ኦቨር፣ ሼፍ፣ አይዶል ቅብርጥሶ እያሉ በቃላት ጋጋታ ያወናብዱሃል። ይኸ ግልብና ልጥፍ የሆነ የፈረንጅን ባህል ባስታርዳይዝ የማድረግ አስተሳሰብ እስካልጠፋ ድረስ፣ ሃገራችን ከመከራ አትወጣም።
-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 10407
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Re: የኢሕአፓ ዕርግማን - ኢ-ኢትዮጵያዊ፣ ፀረ ባህል፣ ፀረ ሃይማኖት፣ ፀረ አንድነት!
Are you kidding? As usual, Ehapa has always been subsidiary of Liberation Fronts. Liberation Fronts still continuing their manifesto against Ethiopia. Ehapa still had not dropped its manifesto, by the way never clear what they fought for what their agenda is. In the mean time, Ethiopia will continue to bleed dry.
By the way, Semeneh Biferse is exceptional Journalist! Another Ehapa? Haile Gerima interviewed by Weyane journalist. Semeneh ,He asks questions, what needs to be asked. The guest must always be Uncomfortable when asking the right questions by the journalist. He always wants to ask the right questions but have been threatened by Tplf in the past. I bet Aby will not be interviewed by him, or Semeneh will be given list of questions approved by Aby.

Last edited by ethiopianunity on 17 Aug 2025, 17:25, edited 1 time in total.
-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 10407
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Re: የኢሕአፓ ዕርግማን - ኢ-ኢትዮጵያዊ፣ ፀረ ባህል፣ ፀረ ሃይማኖት፣ ፀረ አንድነት!
The way she looks, she is bringing in l....q her hair cut is saying it all, which is already in the country and feminist ideology! I know why she is talking about equality, just like in U.S forcing equality of l...q, by equating racism against blacks in U.S. The l...q has surpassed power to be many leaders in the West while still blacks are being discriminated and not holding the highest position except Obama. Even him, there was is reason why he became president to be useful tool. He is being threatened for imprisonment now ,threatened out of many of other former presidents.
ኸረ ይህችን ኣገር ልቀቋት ህዝቡ ገበሬው ይኑሩበት ይትረፉ ከነጻውጪዎች!
ኸረ ይህችን ኣገር ልቀቋት ህዝቡ ገበሬው ይኑሩበት ይትረፉ ከነጻውጪዎች!
-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 10407
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Re: የኢሕአፓ ዕርግማን - ኢ-ኢትዮጵያዊ፣ ፀረ ባህል፣ ፀረ ሃይማኖት፣ ፀረ አንድነት!
In fact, Ehapa is responsible for capturing Ethiopia by Liberation Fronts! Ehapa not just should it be kicked out of Ethiopia but also sued its traitorous act by working with Liberation Fronts and fighting along Ziad Barre Somalia against Ethiopia! Enemies still functioning in Ethiopia!
Re: የኢሕአፓ ዕርግማን - ኢ-ኢትዮጵያዊ፣ ፀረ ባህል፣ ፀረ ሃይማኖት፣ ፀረ አንድነት!
አብዮት ልጆቿን ትበላለች የሚባለው እርጉም ኢህአፓ ሥራቸው ሰይጣናዊ ስለሆነ ሥራቸው እራሳቸውን በላቸው እንደማለት ይሆን? ደባ እራሱን ስለት ድጓሱን እንድሉ። የተረፉትም ባህር ማዶ ሸሽተው ህይወታቸው ተበላሽቶ ሰካራም፤ ላጤ ሁነው አልፈዋል፤ በህይወት ያሉትም በእስተእርጅና ከአብይ አህመድ የውታፍ ነቃይነት አገልግሎት ተቆራጭ ጡረተኞች ሁነዋል --- ሕይወት እንደዋዛ።ፀረ-ኢትዮጵያዊ ነበሩ፤ ፀረ-ኢትዮጵያዊ ሁነው እያለፉ ነው።