Page 1 of 1
ጃዝና ዲሞክራሲ!
Posted: 07 Jul 2025, 18:27
by Horus
Re: ጃዝና ዲሞክራሲ!
Posted: 07 Jul 2025, 18:36
by Horus
ኢትዮጵያዊ ዲሞክራሲን ፍለጋ (ተስፋዬ ቤልጂጌ)
Re: ጃዝና ዲሞክራሲ!
Posted: 07 Jul 2025, 18:48
by Odie
አይ በሽተኛው!
ጫት እንደበላች ፍየል እየተቅበዘበዝክ መሆኑ የምትረዳው አይመስልም!
Re: ጃዝና ዲሞክራሲ!
Posted: 08 Jul 2025, 11:02
by Horus
በሺ ዘመናት የአስተዳደር እና የኃይማኖት ታሪኳ ለምንድን ነው ኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ፍልስፍና ፣ ርዕዮትና ስነ መንግስት መውለድ ያልቻለችው?
ይህ ጥያቄ ላለፉት 60 አመታት የተጠየቀ ብዙ እጅግ ብዙ ያነበብንበት እስከ ዛሬም ብቸኛና አጥጋቢ፣ አግባቢ ፣ አስማሚ መልስ ያላገኘ ፍጹም መሰረታዊ የኢትዮጵያ ሕዝብና ልሂቃን ጥያቄ ነው። መመለስ አለበት! ማንም ያንሳው ማን ይህ ገናና ጥያቄ እንደ ገና መነሳቱ ይበል የሚያሰኝ ነው ።
ለምንድን ነው በኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ካልቸር መብቀል ያልቻለው? አለቀ ! ጥያቄው ይህ ነው? ለዚህ መልስ ስናገኝ ነው ዲሞክራሲ የሚባለው ኢዲዮሎጂን መፍጠር የምንጀምረው!
ጃዝና ዲሞክራሲ!