Page 1 of 1

ጌታቸው እየለመነ ያለው አብይ እነደብሪፅን በድሮን ገድሎ በሪፓብሊካን አጅቦ መቀሌ እንዲያስገባው ነው!

Posted: 07 Jul 2025, 16:59
by Axumezana

Re: ጌታቸው እየለመነ ያለው አብይ እነደብሪፅን በድሮን ገድሎ በሪፓብሊካን አጅቦ መቀሌ እንዲያስገባው ነው!

Posted: 07 Jul 2025, 19:10
by sarcasm
He wants to extend what's happening in Amhara Region to Tigray instead of calling for an end to the misery of Amhara civilians.

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን፣ ወገራ ወረዳ ገደብጌ ከተማ ውስጥ 11 ንፁሀን ዜጎች ትናንት በተወሰደባቸው የበቀል እርምጃ ህይወታቸው አልፏል።

የከተማው ነዋሪዎች ትናንት የድረሱልን ጥሪ ሲልኩ አንድ ዜና መሠረት ሚድያ ላይ ወጥቶ ነበር (https://tinyurl.com/yz6r7yvr) ከሆስፒታል ምንጮች እና ከገደብጌ ከተማ ነዋሪዎች የደረሰኝ መረጃ እንደሚጠቁመው አብዛኞቹ እድሜያቸው ከ50 ዓመት በላይ የሆኑ 11 ሰዎች ናቸው ከቤታቸው እንዲወጡ እየተደረገ የተገደሉት።

ሞትን በጣም ከመለማመዳችን የተነሳ ይህን ያህል ቁብ ሳይሰጠን የምናልፈው ነገር እጅግ የሚያሳዝን ሆኗል።

ፎቶውን በስፍራው ያሉ ሰዎች ያደረሱኝ ነው።

ነፍስ ይማር!
Please wait, video is loading...